Fana: At a Speed of Life!

24 ተሽከርካሪዎችን በአንድ ጊዜ ቻርጅ ማድረግ የሚያስችል ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአንድ ጊዜ 24 ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ የሚያደርግ ፈጣን የኃይል መሙያ ማዕከል በአዲስ አበባ ከተማ አስመርቋል። የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ÷ ለተጠቃሚዎች…

ሪያል ማድሪድ ኩኩሬላን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ማርክ ኩኩሬላን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ስፔናዊው የግራ መስመር ተጫዋች በሪያል ማድሪድ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2032 ድረስ የሚያቆየውን ውል ነው የተፈራረመው፡፡ ሪያል ማድሪድ ለ27 ዓመቱ ተጫዋች 55…

የወልቂጤ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በወልቂጤ ከተማ የክልሉን 3ኛ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዜጎች በአንድ ቦታ ብዙ አገልግሎቶችን በቀላሉ…

ለውይይትና ለመግባባት ቅድሚያ የሚሰጠው ጋፌ…

ለሰከነ ውይይትና መግባባት ቅድሚያ የሚሰጡ ባህላዊ እሴቶቻችን ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ተጨማሪ አቅም ናቸው፡፡ ህብረተሰባችን በየራሱ ባህል አለመግባባቶችን በሰከነ ውይይት መፍትሄ የሚያበጅበት የየራሱ የዳበረ እሴት አለው፡፡ ባህላዊ እሴቶቻችን ለሃገረ መንግሥት ግንባታና ለሰላም ያላችው…

መዲናዋን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ያደረጓት ዘመናዊ የጤና መሠረተ ልማቶች…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት በአዲስ አበባ የተገነቡ እና የታደሱ የጤና ተቋማት ከተማዋ በጤናው ዘርፍ ያላትን የመሠረተ ልማት አቅም ከፍ ከማድረግ ባለፈ ተመራጭ የጤና ቱሪዝም ማዕከል እያደረጓት ነው። እነዚህ ዘመን ተሻጋሪ እና ትውልድ አኩሪ ስኬታማ ሥራዎች…

የክልሎች ዝግጅት ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ለ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረግን ነው አሉ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ም/ ኃላፊ አቶ በሪሶ ፈይሳ እንዳሉት ÷ የዘንደሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን…

ለጠላት የተሳሳተ ስሌት ምላሽ ለመስጠት ጦሩ በተጠንቀቅ ቆሟል – ኢራን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ የኢራን ጦር በጠላት ለሚሰነዘር ማንኛውም ጥቃት አስተማማኝ ምላሽ ለመስጠት ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ነው አለ። ቴህራን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አሁን ጠንካራ፣ ዝግጁ እና በቀላሉ የማትደናቀፍ ሆናለች ሲል የኢራን እስላማዊ…

የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ያዘጋጁት የ2026 ዓለም ዋንጫ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡ የውድድሩ አዘጋጅ ሀገራት ካናዳ እና አሜሪካ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በዛሬው ዕለት የሚያደርጉ ይሆናል፡፡ ምድብ ሁለት ላይ…

23ኛው የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ያዘጋጁት የ2026 የዓለም ዋንጫ ውድድር መክፈቻ ሥነ ሥርዓት በሜክሲኮ ሲቲ ስታዲየም መካሄድ ጀምሯል፡፡ የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት ሀገራት የሚያዘጋጁት ሲሆን ÷ በመርሐ ግብሩ 48…

1 ሺህ 131 የምርጫ ክልል ውጤቶች ወደ ማረጋገጫ ማዕከል ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ1 ሺህ 139 የምርጫ ክልል ውጤቶች 1 ሺህ 131 ያህሉ ወደ ማረጋገጫ ማዕከል ደርሰዋል አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ። ሰብሳቢዋ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ አሁን ላይ ከ501 የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምርጫ…