የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኮሪያ ለኢትየጵያ የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ መንግስት በኢትየጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ)፣ በዓለም ምግብ ፕሮግራም (ደብሊዩኤፍፒ)፣ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማሕበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአዳዲስ ታክስ ሕጎች ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ የበጀት ዓመቱን አፈጻጸምና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት እና የታክስ ሕጎች የትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር ከተማ ከእስራኤል እህት ከተሞች ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ Melaku Gedif Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ከተማ እስራኤል ከሚገኙ እህት ከተሞች ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሂዷል፡፡ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ ከእስራኤል ም/አምባሳደር ቶመር ባርላቪ ጋር በቱሪዝምና የእህትማማች ከተሞችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Melaku Gedif Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ሃጂ ኢሴ አደም÷የብልጽግና ፓርቲ ከሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከቻይና የገጠር ልማት ፋውንዴሽን ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራረመ Melaku Gedif Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቻይና የገጠር ልማት ፋውንዴሽን ጋር በተለያዩ መስኮች በትብብር መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በ2ኛው ምዕራፍ የትብብር ማዕቀፍ በ7 ዋና ዋና የልማት መስኮች ለችግር ተጋላጭ የሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ-ወጥነትን መቆጣጠር የፖለቲካ መሪዎች ተቀዳሚ ተልዕኮ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ Melaku Gedif Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የሚገኙ የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት በማክሮ ኢኮኖሚ የትኩረት ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ የነበሩ ችግሮችን በመቆጣጠር በአጭር ጊዜ የተረጋጋ ሁኔታ መፍጠሩ የሚደነቅ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት Melaku Gedif Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የነበሩ ችግሮችን በመቆጣጠር በአጭር ጊዜ በተደራጀ መንገድ የተረጋጋ ሁኔታ መፍጠሩ የሚደነቅ ነው ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ካቢኔ ጋር በሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና 83 ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባባር 83 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አድርጓል፡፡ በሚቀጥሉት ቀናት ኢትዮጵያውያኑን የመመለሱ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል መገለጹንም የኤምባሲው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ20 በላይ አባላትን የያዘ የቻይና ቱሪስቶች ቡድን አዲስ አበባ ገባ Melaku Gedif Aug 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 በላይ አባላትን የያዘ የቻይና ቱሪስቶች ቡድን በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ “ተች ሮድ”በተሰኘ የቻይና ድርጅት እና በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት ለመጡት ቱሪስቶች የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ አቀባበል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የእስራኤል ጦር በኢራን የሚፈጸምን ጥቃት ለመመከት በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን አስታወቀ Melaku Gedif Aug 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጦር ኢራን እፈጽመዋለሁ ላለችው ጥቃት አስፈላጊውን ምላሽ ለመስጠት በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በቅርቡ የሃማስ ከፍተኛ የፖለቲካ ሃላፊ ኢስማኤል ሃኒዬህ እና የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላ ከፍተኛ አዛዥ በኢራን መገደላቸው…