በክልሉ ለ25 ሺህ ዜጎች ነጻ የሕክምና ምርመራ መስጠት የሚያስችል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ25 ሺህ ዜጎች ነጻ የሕክምና ምርመራ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የክረምት የጤና በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀምሯል፡፡
የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች በአሶሳ ከተማ ተገኝተው የክረምትበጎ ፈቃድ ሥራ…