Fana: At a Speed of Life!

ከ21 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የጤናና የፋይናንስ አመራሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የጤና እና የፋይናንስ አመራሮችና ባለሙያዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ አመራሮችና ባለሙያዎችን የዓድዋ…

በክልሉ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ 351 የንግድ ተቋማት ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉና ምርት በሸሸጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ እንዳሉት÷ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያን ተከትሎ…

ባንኩ ዛሬ በልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አንድ ዶላር በአማካይ 107 ነጥብ 9 ብር ሸጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባወጣው ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 107 ነጥብ 9 ብር ዋጋ መሸጡን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም የተካሄደውን የልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ አድርጓል።…

ለጎፋ ዞን እስካሁን 210 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እስካሁን ቃል የተገባውን ሳይጨምር 210 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መደረጉ ተገልጿል፡፡ ከተደረገው ድጋፍ ውስጥ 92 ነጥብ 5 ሚሊየን ብሩ በጥሬ…

ከ 7 ሺህ በላይ ሕገ- ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ዋጋ በመጨመር እና ምርት በመደበቅ ተግባር ላይ የተገኙ ከ7 ሺህ በላይ ነጋዴዎች እርምጃ እንደተወሰደባቸው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷…

‘አሰልጣኟ አይደለህም፣ አናውቅህም’ ተብየ ኦሊምፒኩን እንዳልከታተል ተደርጌያለሁ – የአትሌት ጽጌ ዱጉማ አሰልጣኝ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘አሰልጣኟ አይደለህም፣ አናውቅህም’ ተብየ ኦሊምፒኩን እንዳልከታተል ተደርጌያለሁ ሲል የአትሌት ጽጌ ዱጉማ አሰልጣኝ ዓለሙ ዋቅጅራ ተናገረ፡፡ አሰልኙ የፓሪስ ኦሊምፒክ መለያ ባጅ መከልከሉን ተክትሎ በኢትይጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አመራሮች ላይ ቅሬታውን…

በአፋር ክልል ሕገ-ወጥ ንግድ በፈጸሙ 748 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ሰሞኑን በንግድ ስርዓቱ ላይ ግብይቱን ባስተጓጓሉ 748 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ አደን ሂንከብ እንደገለፁት÷ መንግስት የወሰደውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ…

በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ አትሌት ሐጎስ ገብረ ሕይወት፣ ቢንያም መሐሪ እና አዲሱ ይሁኔ ለፍጻሜ አልፈዋል፡፡ የ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር 6 ሰዓት ከ10 ላይ ተካሂዷል፡፡ በዚህም አትሌት ሐጎስ በምድብ…

ደቡብ ኮሪያ ለኢትየጵያ የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ መንግስት በኢትየጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ)፣ በዓለም ምግብ ፕሮግራም (ደብሊዩኤፍፒ)፣ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማሕበር…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአዳዲስ ታክስ ሕጎች ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ የበጀት ዓመቱን አፈጻጸምና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት እና የታክስ ሕጎች የትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…