Fana: At a Speed of Life!

ለአጣዬ ሆስፒታል ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሒውማን ብርጂ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለአጣዬ ሆስፒታል ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የድርጅቱ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር አዳሙ አንለይ (ዶ/ር) ÷ድጋፉ በተደጋጋሚ ውደመት የደረሰበትን የአጣዬ ሆስፒታል…

4ኛው ዙር የአመራሮች ሥልጠና በተለያዩ ማዕከላት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀው የመንግስት አመራሮች ስልጠና 4ኛው ዙር ዛሬ በተለያዩ ማዕከላት መሰጠት ጀምሯል። በስልጠና መርሐ ግብሩ ላይ ከሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳድሮች የተወጣጡ አመራሮች እየተሳተፉ ነው።…

የብሔራዊ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ስትራቴጂ መጽደቅ ማብሰሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቅም ችግር ምክንያት የሕግ አገልግሎት ማግኘት የማይችሉ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የብሔራዊ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ስትራቴጂ መጽደቅ ማብሰሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ ዓለምአንተ አግደውን…

በክልሉ የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጸጥታ ምክር ቤት ምስረታና በክልሉ ሰላምና ጸጥታ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የጸጥታ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ እንዳሻው…

በክልሉ የሚገኙ አቅሞችን በአግባቡ በመጠቀም የተጀመሩ ስኬቶችን ማስቀጠል ይገባል- አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ እምቅ አቅሞችን በአግባቡ በመጠቀም የተጀመሩ ስኬቶችን ማስፋትና ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ በየደረጃው የሚገኙ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አመራሮች የክልሉን ሠላምና ልማት በጋራ…

በሩብ ዓመቱ ከ500 ሺህ በላይ የኦንላይን አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ500 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት የንግድ ፈቃድን ጨምሮ ተያያዥ አገልግሎቶችን በኦንላይን ተደራሽ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ፡፡ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የመንግሥት…

የእስራኤልና ሃማስ ተኩስ አቁም ሥምምነት ተግባራዊ መደረግ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤልና ሃማስ ለአራት ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ የደረሱት ሥምምነት በዛሬው ዕለት ተግባራዊ መደረግ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡ በጦርነት ውስጥ የሚገኙት እስራኤል እና ሃማስ ከቀናት በፊት ለአራት ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ሥምምነት ላይ መድረሳቸው…

የካፒታል ገበያን ስኬታማ ለማድረግ የኦዲት ሥርዓቱ ዘመኑን የዋጀ ሊሆን ይገባል – እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኦዲት ትግበራ ባህል የተመለከተ የግምገማ መድረክ የኦዲት ድርጅት አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታና የኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የዳይሬክተሮች…

አምባሳደር ምስጋኑ ከዓለም አቀፉ የሰላም ምርምር ኢንስቲትዩት ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከዓለም አቀፉ የሰላም ምርምር ኢንስቲትዩት ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ምስጋኑ÷እንደ ዓለም አቀፉ የሰላም ምርምር ኢንስቲትዩት አይነት ተቋም ጋር በሰላም እና ደህንነት ዙሪያ…

በሸገር ከተማ ካርታ አዘጋጅተው የመንግስት ይዞታ እንዲወሰድ አድርገዋል የተባሉ 3 ተከሳሾች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ ክ/ከተማ አራት የመስግስት ይዞታዎች ላይ በተጭበረበረ መንገድ ካርታ አዘጋጅተው ቦታው እንዲወሰድ አድርገዋል የተባሉ 3 ተከሳሾች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ። ተከሳሾቹ እንዲቀጡ ውሳኔ የሰጠው የኦሮሚያ ክልል የሸገር…