የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ህብረት ጉባዔ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል፡፡ በዚህ መሰረትም የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት በ37ኛ የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህዝቡ ጋር በመስራት ለሀገሪቱ ብልፅግና እውን መሆን በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህዝቡ ጋር በመስራት ለሀገሪቱ ብልፅግና እውን መሆን በቁርጠኝነት ይሰራል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ "ሕብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሕዝባዊ ውይይቶች የሚነሱ ሃሳቦች የመንግስት የቀጣይ እቅድ አካል ይሆናሉ – አቶ አረጋ ከበደ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዝባዊ ውይይቶች የሚነሱ ሃሳቦች የመንግስት የቀጣይ እቅድ አካል ይሆናሉ ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡ "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሠላም እና ሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሃሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት መፍትሄ እየሰጠ ነው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት መፍትሄ እየሰጠ መሆኑን የዲሞክራሲ ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ፖለቲካና ርዕዮተ-ዓለም ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) ገለጹ። “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ነጠላ ትርክቶችን በመተው የጋራ የሚያደርጉ ገዢ ትርክቶችን ለማጽናት መስራት ይገባል – አቶ ሙስጠፌ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያለያዩ ነጠላ ትርክቶች በመተው የጋራ የሚያደርጉ ገዢ ትርክቶችን ለማጽናት በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ "ሕብረብሔራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና " በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሶሳ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦንጋና በሚዛን አማን ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ እና በሚዛን አማን ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በቦንጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃይካ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም ዓቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የጃይካ የኢትዮጵያ ጽ/ቤት ዋና ተጠሪ ከንሱኬ ኦሺማ ከብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በሕዝባዊ ውይይቱ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ…