የደቡባዊ ትብብር ድርጅት እውቀትን ማፍለቅና ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የደቡባዊ ትብብር ድርጅት እውቀትን ለማፍለቅ እና ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል የመረጃ ቋት በሳይንስ ሙዚዬም አስመርቋል፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር)÷ ቴክኖሎጂው የደቡባዊ ትብብር…