የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና ወንጀል የተጠረጠረ የፍርድ ቤት ዳኛ በቁጥጥር ስር ውሎ ፍርድ ቤት ቀረበ Melaku Gedif Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙስና የወንጀል ድርጊት በመፈጸም ተጠርጥሮ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት ዳኛ ፍርድ ቤት ቀረበ። ተጠርጣሪው የአዲስ አበባ ፍርድ ቤት ዳኛ የሆነው ተስፋዬ ደረጄ በወንጀል የተከሰሰ ግለሰብን ነጻ አደርግሃለው በማለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ የተከናወኑ የዕቅድ አፈፃፀም ተግባራትን የሚገመግም መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የክልሉ መንግስት የልማት…
ስፓርት በአፍሪካ ዋንጫ ኬፕ ቨርዴ ጋናን 2 ለ1 አሸነፈች Melaku Gedif Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ኬፕ ቨርዴ ጋናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈች። የኬፕ ቨርዴን የማሸነፊያ ግቦች ሞንቴሮ እና ሮድሪጌዝ ሲያስቆጥሩ፥የጋናን ብቸኛ ግብ ደግሞ ጂኩ አስቆጥሯል። በተመሳሳይ በምሽት 2 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ግብፅ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ22 ሚሊየን በላይ የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት መማሪያ መጽሐፍ ተሰራጨ Melaku Gedif Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስካሁን ከ22 ሚሊየን በላይ የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህረት መማሪያ መጽሐፍ መሰራጨቱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ትምህር ቢሮ የእቅድ ዝግጅትና ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ሀሰን እድሪስ÷ በክልሉ የትምህርት ጥራትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በአሜሪካና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ Melaku Gedif Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአሜሪካ እና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በበይነ መረብ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱም በተለያዩ የዓለማችን አካባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ታቅዷል Melaku Gedif Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ለማከናወን መታቀዱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ እንደ ትውልድ የተፈጥሮ ሃብት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ ሰነዶችና የተቋማት ማህተም ሲያዘጋጅ በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ በ10 ዓመት እስራትና በገንዘብ ተቀጣ Melaku Gedif Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችንና የተቋማትን ማህተም ሲያዘጋጅ በቁጥጥር ስር ውሏል ተብሎ ክስ የቀረበበት ግለሰብ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ። የቅጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካና ብሪታኒያ የሁቲ አማፂያን ይዞታዎችን መደብደባቸው ተነገረ Melaku Gedif Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን የሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ናቸው ያሏቸውን አካባቢዎች መደብደባቸው ተነገረ፡፡ ሀገራቱ በዛሬው ዕለት በጥምረት እርምጃ የወሰዱት አማፂያኑ ለሣምንታት በቀይ ባሕር ቀጣና ጥቃት ሲፈፅሙ መቆየታቸውን ተከትሎ እንደሆነ ዘ ታይምስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብቃት ባለው አመራርና በሕዝብ ተሳትፎ የተሻሉ ከተሞች የሚገኙበት ክልል መፍጠር ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ Melaku Gedif Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብቃት ባለው አመራር፣ በሕዝቦች ባለቤትነትና ተሳትፎ ከተሞችን የብልፅግና ተምሳሌት ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ "ባለብዙ ፀጋ ከተሞቻችን በነዋሪዎች ተሳትፎና ባለቤትነት ወደ ብልፅግና…
የሀገር ውስጥ ዜና የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደርን በማልማት ሒደት ግዙፍ የመሰረተ ልማት ሥራ ተሰርቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደርን በማልማት ሒደት ግዙፍ የመሰረተ ልማት ሥራ ተሰርቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ወንጪ ሁሌም ንፁህ የተፈጥሮ…