Fana: At a Speed of Life!

ፍ/ቤቶች ፍትሃዊ፣ ነጻና ገለልተኛ ሆነው አገልግሎት እንዲሰጡ ዝግጅት ተደርጓል – አቶ ቴዎድሮስ ምህረት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴራል ፍ/ቤቶች ፍትሃዊ፣ ነጻና ገለልተኛ ሆነው ለሕብረተሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ ዝግጅት መደረጉን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት ገለጹ፡፡ የፌደራል ፍርድ ቤቶች መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር…

በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አመርቂ ውጤት ያስመዘገቡት ወንድማማቾች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ወንድማማቾች ቦና ደጀኔ እና ሮብሰን ደጀኔ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሻለ ውጤት አስመዝግበዋል። የመልቀቂያ ፈተናውን ቦና ደጀኔ 566 ሲያዝመዘግብ÷ ሮብሰን…

በኢትዮጵያና ብሪክስ መካከል ኢኮኖሚያዊ ትብብርን የሚያጠናክር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ከብሪክስ ንግድና እና ኢንዱስትሪ ም/ቤት መስራች ማዱካር (ዶ/ር) እና ምክትል መስራች…

በሐረማያ አንዲት እናት በአንድ ጊዜ 4 ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረማያ ወረዳ አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን በሰላም ተገላገለች፡፡ በወረዳው ሸሪፍ ካሊድ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ ማሪያ መሐመድ ሙሜ ዛሬ ጠዋት ነው በሐረማያ ሆስፒታል በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን የተገላገለችው፡፡ የተወለዱት…

413 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 413 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በትናንትናው ዕለት ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት ፍልሰተኞች ውስጥ 164 ሴቶች ሲሆኑ 249ቱ ደግሞ ወንዶች ናቸው ተብሏል፡፡ ፍልሰተኞቹ በብዛት በጅቡቲ ታጁራ አካባቢ የነበሩ…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል ለሚገኙ ተባባሪ አካላት ስልጠና እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል ለሚገኙ ተባባሪ አካላት ስልጠና መስጠት ጀምሯለ፡፡ ስልጠናው በክልሉ ከሚገኙ 48 ወረዳዎች ለተውጣጡ 380 ተባባሪ አካላት ነው በሰመራ ከተማ እየተሰጠ የሚገኘው፡፡ ስልጠናው ተባባሪ አካላቱ…

የልጃችን ከፍተኛ ውጤት የትጋቷ ፍሬ ነው – የተማሪ ሃናን ወላጆች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልጃቸው ትምህርቷን በሚገባ ተከታትላ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቧ ኩራትና ደስታ እንደተሰማቸው የ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ተማሪ ሃናን ናጂ አህመድ ወላጆች ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው የክሩዝ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዋ ሃናን…

በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃናን ናጂ አሕመድ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የክሩዝ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነችው ሃናን ናጂ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ነው ከዘንድሮ ተፈታኞች ከፍተኛ…

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ ግጭት ሳቢያ በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዛሬው ዕለት መሰጠት ጀምሯል፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ኪሮስ ግዑሽ (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ የ12ኛ…

የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ሳኅህለወርቅ ዘውዴ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች …