Fana: At a Speed of Life!

ሕብረተሰቡ የመረዳዳት ባህሉን አጠናክሮ ሊያስቀጥል ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ እርስ በእርስ የመረዳዳት ባህሉን አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ''የበጎነት ቀን''ን ምክንያት በማድረግ በባህር ዳር ከተማ ደጋፊ ለሌላቸው 230 ወገኖች ዛሬ ድጋፍ ተደርጓል።…

ኢትዮ ቴሌኮም ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች ተንቀሳቃሽ ሱቆችን አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች ተንቀሳቃሽ ሱቆችን አበረከተ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና ሌሎችም የኩባንያው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተንቀሳቃሽ…

ኢትዮጵያና ቻይና በጸረ-ሙስና ትግል በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከቻይና ምክትል አምሳደር ሽን ከንሚን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ ኢትዮጵያና ቻይና በጸረ-ሙስና ትግል በትብብር መስራት በሚችሉበት አግባብ ላይ…

በጎነት መልሶ ለራስ የሚከፍል በመሆኑ ሁሉም ዜጋ የዕለት ተለት ተግባሩ ሊያደርገው ይገባል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎነት መልሶ ለራስ የሚከፍል በመሆኑ ሁሉም ዜጋ የዕለት ተለት ተግባሩ አድርጎ በችግር ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን መርዳት አለበት ሲሊ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጳጉሜ 3 የበጎነት…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርቡ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ ዓመት በዓል የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለሕብረተሰቡ እንዲደርሱ አስፈላጊው ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ገሌቦ ጎልቶሞ÷ ለዘመን መለወጫ በዓል የመሰረታዊ ፍጆታ…

የመስዋዕትነት ቀን በአፋር ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በአፋር ክልል በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው በተለያዩ ዝግጅቶች በሰመራ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በመርሐ ግብሩ የሕይወት መስዕትነት…

ኢትዮጵያ በዘመናት ሂደት ትውልዶች በአኩሪ ገድላቸው ያፀኗት የጋራ ቤታችን ናት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዘመናት ሂደት ትውልዶች በአኩሪ ገድላቸው ያፀኗት የጋራ ቤታችን ናት ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ…

ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከበረ፡፡ ቀኑ “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ ተከበረ፡፡ ጠዋት 5 ሰዓት ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባለበት ቆሞ ቀኝ እጅን ወደ ላይ በማንሳት”እኔ…

በመዲናዋ ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ "በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር!" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ አሁን ላይም የከተማዋ አመራሮች በተገኙበት ደም በመለገስ…

በሲዳማ ክልል የበዓል ፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የበዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተለያዩ የገበያ አማራጮች ለሕብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ መሆኑን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የንግድ ዘርፍ ሃላፊ ባቲሶ ኢዲሶ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…