የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል አስፈላጊ የትምህርት ግብዓቶችን ለማሟላት ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለ2016 የትምህርት ዘመን አስፈላጊ የትምህርት ግብዓቶችን ለማሟላት ድጋፍ እንዲደረግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የቢሮ ሃላፊው ኪሮስ ግዑሽ (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኮሪያ በተለያዩ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Melaku Gedif Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን አስታወቁ፡፡ ፓርክ ጂን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ደቡብ ኮሪያ እና ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ጥገና ስራ ተከናውኗል Melaku Gedif Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ጥገና ስራ መከናወኑን የክልሉ መንገዶች ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድ ዝግጅት እና ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አሸናፊ ሃብታሙ እንደገለጹት÷ በ2015 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ Melaku Gedif Aug 9, 2023 0 የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ ያከናወናቸውን የመጀመሪያ ምዕራፍ ተግባራት ገምግሟል፡፡ የዕዙ የመጀመሪያ ምዕራፍ ዕቅድ በባሕር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ፣ በደብረ ብርሃን፣ በላሊበላ፣ በጎንደርና በሸዋ ሮቢት አካባቢ የተሰባሰበውን በዘረፋ እና በጥፋት የተሰማራ ቡድን በመምታትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ኮሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ትብብር፣ በቀጣናዊ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ከዩኤስኤይድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) የኢትዮጵያ ተወካይ እስኮት ሆክላደር ከተመራ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በክልሉ መንግስት እና በአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት አብነት ዳግም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት አብነት ዳግም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ለረዥም ጊዜ በህመም ላይ የቆየው አርቲስት አብነት በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ አርቲስት አብነት በበርካታ ቴአትሮች ፣ ፊልሞች እና ድራማዎች ላይ በተዋናይነት በመሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊቱን ስም በሀሰት ለማጠልሸት የሚደረገው ሙከራ አገር የማዳከም ሴራ መሆኑን በመገንዘብ ወጣቶች ከሰራዊቱ ጎን ሊቆሙ ይገባል –… Melaku Gedif Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊቱን ስም በሀሰት ለማጠልሸት የሚደረገው ሙከራ አገር የማዳከም ሴራ መሆኑን በመገንዘብ ወጣቶች ከሰራዊቱ ጎን ሊቆሙ እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አመራሮች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ምክትል ፕሬዚዳንቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመኸር እርሻ እስካሁን 13 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታር በዘር ተሸፈነ Melaku Gedif Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር ወቅት እርሻ እስካሁን 13 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታር በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በመኸር እርሻ እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2015 ዓ.ም በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣ ሐረሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእጩ አሽከርካሪዎች ሥልጠና ሒደት ላይ የሚታዩ ብልሹ አሰራሮችን የሚቀርፍ የዲጂታል ስርዓት ተዘረጋ Melaku Gedif Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለእጩ አሽከርካሪዎች ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት መዘርጋቱን የቃሊቲ አዲስ አሽከርካሪዎች ፈቃድና ብቃት ማረጋገጫ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ያዜ የሻምበል እንደገለጹት÷ በእጩ…