Fana: At a Speed of Life!

ሁሉም የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በከተማ ግብርና ስራ እየተሳተፉ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት ሁሉም የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በከተማ ግብርና ስራ እየተሳተፉ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከተሞቻችን የገጠር ምርት ጠባቂዎች ከመሆን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲትን ዛሬ ረፋድ ላይ ተቀብለዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተካሄደው ስብሰባ ወቅትም መሪዎቹ በሁለትዮሽ ጉዳዮች፣ በንግድ እና በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ…

ከድሬዳዋ አስተዳደር ወቅታዊ ጉዳይን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ከምትታወቅባቸው ድንቅ እሴቶች መካከል በህዝቦቿ ውስጥ የሚፈጠሩ ማናቸውም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አለመግባባት የሚፈቱበት የተለያዩ ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ባለቤት መሆኗ ከሰማኒያ በላይ ብሔሮች ብሔረሰቦች ለዘመናት ነፃነቷን እና ሉዓላዊነቷን አስጠብቀው በአንድ…

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የተሰጠ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ሁሉን አካታች የፖለቲካና ዴሞክራሲ ሥርዓት እንዲሁም ብዝሃ ክፍለ ኢኮኖሚ በመገንባት ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የሠላምና የልማት ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች፡፡ በፖለቲካው መስክም የዴሞክራሲ ባህልን ማዳበር የሚያስችሉ ልምምዶችን…

ወቅታዊ አገራዊ ሁኔታን አስመልክቶ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

የለውጡ መንግስት ባለፉት ዓመታት በሀገራችን ኢትዮጵያ የሁሉም ነገር መሠረት የሆነውን ሠላምን በጽኑ መሠረት በማጽናት ሁለንተናዊ ብልጽግናዋን ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል። በዚህም ሀገራችን መልካቸውን እየቀያዬሩ ከውስጥና ከውጪ ያጋጠሟትን ፈተናዎች በመቀልበስ አስደማሚ ለውጦችን እያስመዘገበች…

ከደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የተከፈተውን መጠነ ሰፊ የጥላቻ ዘመቻ በጋራ ልናወግዝ ይገባል! የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ እንዳመላከተው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ዳር ድንበር በመጠበቅ ውድ ህይወቱን እየገበረ እንደ ሀገር…

ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

ኢትዮጵያ በፈተና የምትፀና ሀገር! ኢትዮጵያ በየዘመኑ ከውስጥና ከውጭ በሚያጋጥሟት በርካታ ፈተናዎችን አልፋ ዛሬ የደረሰች ስትሆን አንድነቷና ቀጣይነቷ በጠንካራ አለት ላይ እንዲመሠረት ካደረጉት ጉዳዮች መካከል የህዝቦቿ ህብረትና አንድነት በጉልህ የሚጠቀስ ነው፡፡ በመሆኑም የህዝቦቿ ህልውናና እጣ…

የጋምቤላ ክልል ወቅታዊ የአማራ ክልላዊ መንግሥት የፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ

በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው መንግሥታችን ኢትዮጵያን በአጭር ጊዜ ውስጥ አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ለዚህም እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶቻችንን ከሰው ሃይላችን ጋር በማሰናሰል የተጀመሩ ሜጋ ፕሮጄክቶችን በወቅቱ በማጠናቀቅ፤ ሌሎችንም በአስገራሚ…

ግብር የማይከፍሉ ነጋዴዎችን ወደ ግብር መረቡ ለማስገባት በጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ መስራት ይገባል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብር የማይከፍሉ ነጋዴዎችን ወደ ግብር መረቡ ለማስገባት በጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ መስራት ይገባል ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡ የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉሙሩክ ኮሚሽን የ2015 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እስካሁን ከ738 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተያዘው የመኸር ወቅት እስካሁን 738 ሺህ 859 ሄታክር መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ባበክር ኻሊፋ እንደገለጹት፥ በተያዘው የመኸር እርሻ 937 ሺህ 722 ሄክታር መሬት…