የትኛውም ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው በግጭትና ሁከት ሳይሆን ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ነው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትኛውም ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው በግጭትና ሁከት ሳይሆን ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ነው ሲሉ በአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) ገለፁ።
ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በአማራ ክልል…