Fana: At a Speed of Life!

በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳ ጀምሮ እስከ 8፡30 ድረስ ከ372 ሚሊየን በላይ ችግኝ ተተክሏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት እየተካሄደ በሚገኘው በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳ ጀምሮ እስከ 8 ሰዓት ተኩል ድረስ 372 ሚሊየን በላይ ችግኝ መተከሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። ከችግኝ ተከላ ሁነቶች መከታተያ…

በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ ሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን ጨምሮ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ከ3 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ ተብሏል፡፡ ከዚህ ውስጥ 138 ሺህ…

ጅቡቲ ወደብ የደረሰውን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዙ ሥራ በቅንጅት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ ወደብ የደረሰውን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዙ ሥራ በተቀላጠፈ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታወቀ፡፡ እስካሁን 9 ሚሊየን 160 ሺህ 354 ኩንታል ወይም 916 ሺህ 35 ቶን በላይ…

ዓላማችን ሪከርዳችንን መስበር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓላማችን ሪከርዳችንን መስበር ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሳፈሩት ጽሑፍ ÷ የአረንጓዴ ዐሻራ ጉዳይ ኢትዮጵያን የመጠበቅ፣ የማክበርና የማበልጸግ…

የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የግብር አወሳሰን ኦፊሰር መሃመድ ያዮ÷በበጀት ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና መዘጋጃ ቤት አገልግሎት አስፈላጊውን ግብር ለመሰብሰብ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ተከናወነ። በተለያዩ ሀገረ ስብከት የሚመደቡ ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት ናቸው የተሾሙት። የኤጲስ ቆጶሳቱ ሹመት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ…

የምክር ቤት አባሉ ለተወከሉበት ምርጫ ክልል የ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ተረፈ ታደሰ በተወከሉበት ምርጫ ክልል ለሚገኝ ሆስፒታል የ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረጉ። በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ በክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፀጋዬ ማሞን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ዬቭጌኒ ተርክሂን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የከንቲባ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። የሩሲያ ከተሞች ከአዲስ አበባ…

አምባሳደር ምስጋኑ ከአየርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአየርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ጸሐፊ ጆሴፍ ሐኬት ጋር የሁለቱን አገሮች ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አደረጉ። የሁለቱን አገሮች የቆየ ወዳጅነት በአዲስ የአጋርነት መንፈስ ማጠናከር…

አቶ መላኩ አለበል ሩሲያ ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሩሲያ ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ኢንትርፕራይዞች አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ከማዳበሪያ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ ትምህርት፣ ስፔስ ሮኬት ምህንድስና፣ ሕክምና መሳሪያ የተውጣጡ የአምራች…