Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል።   አቶ ደመቀ÷ በቻይና የኢንቨስትመንት ዋና ማዕከል በሆነችው ጉዋንግዡ በተካሄደው…

በባንኮች የሚሰጠው ብድር ፍትሃዊ እና የብዙሃኑን ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ሊሆን ይገባል- አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባንኮች የሚሰጠው ብድር ፍትሃዊ እና የብዙሃኑን ተጠቃሚነት ያረጋገጠ እንዲሆን በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የብሄራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ፡፡ አቶ ማሞ ÷ አሁን ላይ በመላው ኢትዮጵያ 11 ሺህ የሚሆኑ ቅርጫፎች ያሏቸው 31 ባንኮች…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና ምክትል ፕሬዚዳንት ሃን ዠንግ ጋር ተወያዩ።   በውይይቱ ወቅት አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ሰላምን ወደነበረበት ለመመለስ እና ለችግሮች ምላሽ ለመስጠት…

ውስብስብ ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመቅረፍ መፍትሔዎቹ ላይ በጋራ መስራት ይገባል – አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ላጋጠሟት ውስብሰብ ኢኮኖሚያዊ ችገሮች መሰረታዊ መፍትሔ ለማፍለቅ ያለመ የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የፓናል ውይይቱ÷ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ በገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ነው…

በኢትዮጵያና ቻይና ከፍተኛ ተቋማት መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ቻይና ከፍተኛ ተቋማት መካከል ጉድኝት መፍጠርና በትብብር መስራት እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ለቻይናውያን ተማሪዎች የተዘጋጁ…

የኢትዮጵያ ልዑክ በ7ኛው የአፍሪካ ማንነት መለያ ጉባኤ ላይ ተሳተፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ተቋማት የተወከሉ የኢትዮጵያ ልዑካን የተሳተፉበት 7ኛው የአፍሪካ ማንነት መለያ ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የኬንያው ፕሬዚዳንት ዌሊያም ሩቶ÷ ብሄራዊ የዲጂታል ማንነት መለያ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል ለማድረግ እና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአፍሪካ መሪዎች አንድነታቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ቀንን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   በመልዕክታቸውም÷ የአፍሪካ መሪዎች በቀደምት አባቶች የተጀመረውን አንድነት ይበልጥ እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡   ጠቅላይ…

አቶ ሙስጠፌ ከአውበሬ፣ ሀረዋና ደንበል ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ከአውበሬ፣ ሀረዋና ደንበል ወረዳ ከሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩና ልዑካቸው ከውይይቱ በፊት በሀረዋ ወረዳ የሚገኙ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የሕግ መወሰኛ ም/ቤት አባል ወ/ሮ ማርታ ገብረጻዲቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት የመጀመሪያዋ ሴት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል የነበሩት ወይዘሮ ማርታ ገብረጻዲቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡   ወ/ሮ ማርታ ገብረጻዲቅ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና…

በሐረሪ ክልል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ችግኞች እንደሚተከሉ የክልሉ የግብርና ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ሃላፊ ሻሜ አብዲ እንደገለጹት በዘንድሮ ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ2…