Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ፣ ጃፓን እና ፊሊፒንስ የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ፣ ጃፓን እና ፊሊፒንስ በደቡብ ቻይና ባህር የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የጋራ የባህር ሃይል ልምምዱ ሶስቱ ሀገራት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያከናውኑት መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ የጋራ ልምምዱ አሜሪካ…

ብልፅግና ፓርቲ በሰጠው ጠንካራና ቅቡልነት ያለው አመራር የሀገረ መንግስት ግንባታን የሚያፋጥኑ ስራዎች ተከናውነዋል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በሰጠው ጠንካራና ቅቡልነት ያለው አመራር የሀገረ መንግስት ግንባታን የሚያፋጥኑ ስራዎችን ማከናወን መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ላለፉት ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ስራ…

አገልግሎቱ ለእጀባ፣ ለበረራ ደኅንነት መኮንኖችና አመራሮች ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና ያጠናቀቁ ሰልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሀገር መሪዎችን፣ ቁልፍ መሰረተ ልማቶችን ከአደጋ የመጠበቅና የበረራ ደኅንነነትን የማረጋገጥ ተልዕኮውን በብቃት ለመፈጸም የሰው ኃይሉን በተከታታይ ስልጠናዎች እያበቃ መሆኑን ገለጸ።  …

አቶ ደመቀ መኮንን በቻይና ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን አገራት ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቻይና ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን አገራት ትብብርና ወዳጅነት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…

ኢትዮጵያ የሥነ-ሕዝብና ተያያዥ የልማት ጉዳዮችን በልማት እቅዶቿ ውስጥ አካታ እየተገበረች ነው- አቶ ሳንዶካን ደበበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሥነ-ሕዝብና ተያያዥ የልማት ጉዳዮችን በልማት እቅዶቿ ውስጥ አካታ እየተገበረች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የዓለም ሥነ-ሕዝብ የ2023 ዓመታዊ ሪፖርት በኢትዮጵያ ይፋ ተደርጓል፡፡ ሪፖርቱ 8 ቢሊየን ህይወት፣…

የጄኖአ ግዛት ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይልና አበባ ምርት ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጄኖአ ግዛት ከተለያዩ የኢንዱስትሪ ዘርፍ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም አምባሳደር ደሚቱ በኢትዮጵያ ስላለው ምቹ የኢንቨስትመንት እና የገበያ እድል ገለጻ አድርገዋል፡፡…

የቻይና የህክምና ቡድን በዘውዲቱ መሸሻ ብርሃን ሕጻናት ማሳደጊያ ለሚገኙ ህጻናት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የህክምና ቡድን በዘውዲቱ መሸሻ ብርሃን የሕጻናት ማሳደጊያ ማዕከል ለሚገኙ ህጻናት ነጻ የጤና ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የህክምና ቡድኑ አገልግሎቱን የሚሰጠው በማዕከሉ ለሚገኙ 80 ህጻናት ሲሆን÷ ከህክምና…

በምዕራብ ሸዋ ዞን አንዲት በቅሎ መውለዷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮ ቲቤ ወረዳ አንዲት በቅሎ መውለዷ ተነግሯል፡፡   የበቅሎዋ ባለቤት አቶ ብርሃኑ ተምትሜ ÷ በ2014 በቅሎዋን እንደገዟት እና ለማጓጓዣ አገልግሎት ሲጠቀሙባት መቆየታቸውን ተናግረዋል።…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማን አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡…

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ለመከላከያ ሠራዊት ለደተረገው ድጋፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በተለያዩ አከባቢዎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለደተረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።   ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ለሠራዊቱ የተደረገው ከፍተኛ የድጋፍ…