የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቭርስቴ ኒዲሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮቸ ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈጸመ Melaku Gedif Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የቀብር ሥነ ስርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ፡፡ በቀብር ሥነ ስርዓቱ የሃይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት እንዲሁም የአርቲስቱ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የአስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ አስከሬን ቡራዩ ከሚገኘው የአርቲስቱ መኖሪያ ቤት ወደ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አሸኛኘት እየተደረገለት ነው፡፡ በአሸኛኘት መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ማርች ባንድ፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦችና ወዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የሠራዊት አባላት የሀገርን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ አለኝታነታቸውን አስመስክረዋል – ሌ/ጄ አለምእሸት ደግፌ Melaku Gedif Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ጥሪ ተቀብለው ተልዕኳቸውን በድል ላጠናቀቁ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት የሽኝትና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል። የጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የሜካናይዝድ አስተባባሪ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌ/ጄ አለምእሸት ደግፌ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ኮሞሮስ ገቡ Melaku Gedif Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኮሞሮስ ዋና ከተማ ሞሮኒ ገብተዋል። አቶ ደመቀ ሞሮኒ ሲደርሱ የኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሂር ዱልከማል ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ዛሬ ረፋድ ላይ ከኮሞሮስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ሃይሎች የ72 ሰዓት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ Melaku Gedif Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የ72 ሰዓት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን÷ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከትናንት ሰኞ ዕለት አጋማሽ ሌሊት ጀምሮ የሚተገበር መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሰላም ስምምነቱን ለማጽናት በርካታ የሚደነቁ ተግባራትን አከናውናለች – የተመድ ዋና ጸሃፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ Melaku Gedif Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሰላም ስምምነቱን ለማጽናት በርካታ የሚደነቁ ተግባራትን አከናውናለች ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሃና ሰርዋ ቴቴ ተናገሩ፡፡ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በሒደቱ አስተዋጽኦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አሜሪካ ችግር ሲያጋጥማት በተደጋጋሚ ድጋፍ አድርጋለች – ቲቦር ናዥ Melaku Gedif Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሜሪካ ችግር ሲያጋጥማት በተደጋጋሚ ድጋፍ ያደረገች እውነተኛ ወዳጅ ሀገር ናት ሲሉ “በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዲሁም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የነበሩት ቲቦር ናዥ ገለጹ፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን እያስወጡ ነው Melaku Gedif Apr 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካን ጨምሮ የተለያዩ የውጭ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን ማስወጣት ጀምረዋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን÷ በሱዳን ካርቱም የሚገኙ ዲፕሎማቶች እና ቤተሰቦቻቸው በዛሬው ዕለት ሀገሪቷን ለቀው መውጣታቸውን ተናግረዋል፡፡ ዲፕሎማቶቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Apr 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ድምፃዊው ለረዥም ጊዜ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቷል። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በድምፃዊው ሞት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…