Fana: At a Speed of Life!

አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን በሱዳን የተፈጠረውን ችግር የኢትዮጵያ ጣልቃገብነት እንዳለ አስመስለው የሚያናፈሱት መረጃ መሰረተ ቢስ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን በሱዳን ግጭት የኢትዮጵያ ጣልቃገብነት እንዳለ አስመስለው የሚያናፈሱት መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም÷ ኢትዮጵያና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!…

የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ ነገ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ ጨረቃ ዛሬ ማታ በሳዑዲ ዓረቢያ ሰማይ በመታየቷ ነው 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ዓርብ (ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም)…

በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ግጭት ለመቀስቀስ የሚሠሩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በሱዳን ወንድማማች ሕዝቦች መካከል ግጭት ለመቀስቀስ የሚሠሩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኢትዮጵያ እና…

የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) የትጥቅ ትግሉን በመተው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለማካሄድ ጋምቤላ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ራሱን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ብሎ የሚጠራው ቡድን የትጥቅ ትግሉን በመተው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለማካሄድ የቡድኑን አባላቱን በመያዝ ጋምቤላ ገብቷል።   ታጣቂ ቡድኑ እና የጋምቤላ ክልል መንግሥት በደቡብ ሱዳን ጁባ እና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለፊቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በመልዕክታቸው÷"እንኳን ለሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም…

የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ ማታ ከታየች ነገ፤ ካልታየች ደግሞ ቅዳሜ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ሐሙስ ማታ ከታየች ዓርብ፣ ካልታየች ደግሞ ቅዳሜ እንደሚከበር የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት አስታውቋል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት የ2015ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል አከባበርን…

በሶማሌ ክልል ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የንጹሃ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በ5 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የንጹሃ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ እያከናወነ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ÷ በሶማሌ ክልል…

የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ጉዱማሌ ተከበረ። ትናንት በፍቼ አከባበር የጀመረው የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ ዛሬ የመጨረሻ የሆነው የጫምባላላ ስርዓት ተከብሯል፡፡ በፍቼ የመዝናናትና የማመስገን ቀን…

ተቋማትና ግለሰቦች ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የተለያዩ ተቋማት እና ግለሰቦች ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ በ9ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ግለሰቦችን ዝርዝር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡ ድጋፍ ያደረጉትም…