በሚከናወኑ የልማት ተግባራት ላይ የተጠያቂነት ስርዓት እንዲሰፍን እየተሰራ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በሚከናወኑ የልማት ተግባራት ላይ የዜጎችን ተሳትፎና ግልፀኝነትን በመተግበር የተጠያቂነት ስርዓት እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡
በ2015 በጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የጸደቀው የዜጎች በጀት መረጃ…