በመዲናዋ ብልሹ አሰራር በፈጸሙ 12 ሺህ በላይ አመራሮችና ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት በአገልግሎት አሰጣጥ ብልሹ አሰራር በፈጸሙ ከ12 ሺህ በላይ የመንግስት አመራሮችና ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ አስታውቋል።
ቢሮው በሰው ሃብትና መልካም…