Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር እና ደሴ የከተሞቹን ሰላምና የህግ የበላይነት ለማረጋገጥ የተለየያዩ ክልከላዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር እና የደሴ ከተማ አስተዳደሮች የፀጥታ ኮማንድ ፖስቶች የከተሞቹን ሰላምና የህግ የበላይነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ክልከላዎችን አስቀመጡ፡፡ የጎንደር ከተማ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት ሚያዝያ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ነው…

የቻይናው ሲሚንቶ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ በዘርፉ መዋዕለ ነዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከሲኖማ ዓለም አቀፍ ኩባንያ ሊቀመንበር እና የሲ ኤን ቢ ኤም ተቋም ዋና ዳይሬክተር ሉ ያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኩባንያው በኢትዮጵያ በሲሚንቶ ዘርፍ መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ በሚችልበት ሁኔታ…

በደቡብ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ751 ሚሊየን በላይ ችግኝ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ751 ሚሊየን በላይ ችግኝ የማዘጋጀት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።   በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ባለሙያ አቶ መስፍን ባልቻ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የስሎቫንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስሎቫንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታንጃ ፋጆን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።   ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

ኢራን በሳዑዲ ኤምባሲዋን ዳግም ለመክፈት የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲዋን ዳግም ስራ ለማስጀመር የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ በተያዘው ሳምንት ልትልክ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ ኢራን እና ሳዑዲ ዓረቢያ ከሰባት ዓመታት ባላንጣነት በኋላ በቻይና አሸማጋይነት ወደ ቀደመ ግንኙነታቸው ለመመለስ…

ከመዲናዋ ነዋሪዎች ለህዳሴ ግደብ 518 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 518 ሚሊየን ብር ድጋፍ መሰብሰቡን በአዲስ አበባ የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባባሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አስታውቋል። የግድቡ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን 12ኛ ዓመት በማስመልከት ዛሬ በየካ…

በመዲናዋ ለሚካሄደው የጎዳና ላይ ኢፍጣር የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የረመዳን ጾምን አስመልክቶ ነገ በአዲስ አበባ የሚደረገው የጎዳና ላይ ኢፍጣር በሰላም እንዲካሄድ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁ አስታውቋል፡፡   "ኢፍጣራችን ለወገናችን" በሚል መሪ ቃል ነገ ቅዳሜ መጋቢት 30…

ለ2015/2016 የምርት ዘመን ከ15 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/2016 የምርት ዘመን ከ15 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት ዝግጅት መደረጉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ…

የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ በሁሉም ክልሎች በተመሳሳይ ወቅት የተጀመረ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ወደ ተግባር የገባው የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ በሁሉም ክልሎች ውስጥ በተመሳሳይ ወቅት የተጀመረ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ ኢትዮጵያ…