Fana: At a Speed of Life!

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ በነገው ዕለት በመዲናዋ በተለያዩ ሁነቶች ይዘከራል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ መርሐ ግብር በነገው ዕለት በተለያዩ ሁነቶች እንደሚዘከር የአዲስ አበባ የከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡   አስተዳደሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ ጥቅምት 23…

አዲስ አበባ በዳታ ማዕከል ግንባታ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ አቅም ከዓለም 2ኛ ደረጃን ይዛለች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አባበ ከተማ በዳታ ማዕከል ግንባታ ዘርፍ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ  አቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከቤጂንግ ቀጥላ 2ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ጥናት አመላክቷል፡፡   “ኤፍ ዲ አይ ኢንተለጀንስ” በቅርቡ ባካሄደው…

ጥቅምት 24 በተለያዩ ዝግጅቶች ታስቦ እንደሚውል መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን እዝ ላይ ጥቃት የፈፀመበት ጥቅምት 24 ሁለተኛ ዓመት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ በኩል በተለያየ ዝግጅት ታስቦ እንደሚውል የመከላከያ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ገልፀዋል። አሸባሪ ቡድኑ…

ሩሲያ የጥቁር ባህርን “የእህል ምርት መተላለፊያ” መስመር ዘጋች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ዩክሬን የእህል ምርቷን በጥቁር ባህር ወደብ ወደ ዓለም ገበያ የምትልክበትን መስመር በድጋሚ መዝጋቷን አስታወቀች፡፡ ሞስኮ የእህል ማስተለላለፊያ መስመሩን በድጋሜ የዘጋጀው ዩክሬን “ለእልህ ምርት መተላለፊያ” የተፈቀደውን መስመር ለወታደራዊ…

ከአላማጣ እስከ ቆቦ ያሉ አካባቢዎች ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት በደረሰ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ውድመት ኃይል ተቋርጦባቸው የነበሩት አላማጣ፣ ኮረም፣ ዋጃ፣ ጥሙጋ እና ቆቦ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል አግኝተዋል፡፡ አገልግሎቱ እንደገና ለመመለስ በተደረገ ፈጣን…

በ50 ሚሊየን ዶላር እየተገነባ የሚገኘው የኢ-ኮሜርስ የጭነት አገልግሎት ማዕከል በቅርቡ ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ50 ሚሊየን ዶላር እያስገነባ ያለው ዘመናዊ የኢ-ኮሜርስ የጭነት አገልግሎት ማዕከል በቅርቡ ስራ እንደሚጀምር አስታወቀ። በዓለም የኢ-ኮሜርስ ንግድ እየተስፋፋ መሆኑን ተከትሎ አየር መንገዱ ተወዳዳሪነቱን ለማስቀጠል…

የኢትዮጵያ መንግስት በህንድ በድልድይ መደርመስ አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በህንድ ጉጃራት ግዛት በደረሰ የድልድይ መደርመስ አደጋ ህይወታቸው ባለፈ ዜጎች የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡   የኢትዮጵያ መንግስት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ በሕንድ ጉጃራት ግዛት ትናንት በደረሰ…

8ኛው የኢትዮ- ሩሲያ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባዔ የፊታችን ታህሳስ ወር በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው የኢትዮ- ሩሲያ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባዔ የፊታችን ታህሳስ ወር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እና የኢኮኖሚ ጉባዔው ሰብሳቢ በለጠ ሞላ ÷ ስምንተኛው የኢትዮ- ሩሲያ…

የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር የሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16ኛው የኢትዮ-ጂቡቲ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ የተሳተፉት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር መሃመድ አሊ ዩሱፍ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ። በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መካከል ያለው ጠንካራ እና ታሪካዊ ግንኙነት በቴክኖሎጂና…

በሺዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎችና አመራሮች የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር ስፍራ በጨርጨር ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሰራዊት መስዋዕትነት ከህወሓት እየተላቀቁ በሚገኙት አካባቢዎች የአሸባሪው ህወሓት ድብቅ ገመና መጋለጡን ቀጥሏል። የሽብር ቡድኑ ቁንጮ አመራሮች አስገድደው በጦርነት ላሰለፏቸው ታጣቂዎች እንኳ ምንም አይነት ርህራሄ እንደሌላቸው…