ዓለምአቀፋዊ ዜና ኤሎን መስክ የትዊተር ግዢያቸውን አጠናቀቁ Melaku Gedif Oct 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤሎን መስክ ትዊተር የተሰኘውን የማህበራዊ ትስስር ገጽ በ44 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የመግዛት ሂደትን አጠናቀቁ። በዓለም ቁጥር አንድ ባለሃብት የሆኑት ኤለን መስክ የትዊተር ግዢ ሒደትን ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ የኩባንያውን ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ ወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ምንዛሪ በተሰማሩ አካላት ላይ በጥናት የተመሰረት እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት በሕገወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ምንዛሪ በተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶቻቸው ላይ ጥናትን መሰረት ያደረገ እርምጃ መወሰዱን አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ከፊታችን ጥቅምት 19 እስከ 22 ቀን ይካሄዳል Melaku Gedif Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁሉም የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወጣት መሪዎች የሚሳተፉት ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ ከጥቅምት 19 እስከ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀሳብ አመንጪነት ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚካሄደው ይህ ጉባኤ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ በአራዳ ክፍለ ከተማ የተገነባውን የስፖርት ማዘውተሪያ መርቀው ከፈቱ Melaku Gedif Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ በአዲስ መልክ የተገነባውን የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ መርቀው ከፈቱ። በተለምዶ "15 ሜዳ" ተብሎ የሚጠራው የስፖርት ማዘውተሪያ ስፋራ ከዚህ ቀደም ለስፖርታዊ እንቅስቃሴ ምቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ቡና ጥራት ማሳደግ የሚያስችል የ2 ሚሊየን ዩሮ ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Oct 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ቡና ጥራት እና ዋጋ ማሳደግ የሚያስችል የሁለት ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጣሊያን ኤምባሲ ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ጋር ነው የተፈራረመው፡፡ ፕሮጀክቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ Melaku Gedif Oct 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፈንታ ደጀን÷ መንግስት በከተሞች ያሉ ዜጎችን የከፋ ድህነት ለመከላከልና ኑሯቸውን ለማሻሻል፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Oct 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በድጋሚ የቻይናው ኮሚዩኒስት ፓርቲ ዋና ፀሀፊ ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው የእርሳቸው በድጋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ኬንያ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር አደጋ እንዳያስከትል አመራሮች ትኩረት ሊሰጡ ይገባል- አቶ ርስቱ ይርዳ Melaku Gedif Oct 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ኬንያ የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ኃይል ለመስጠት እንዲችል እንቅፋት የሚሆኑ ጉዳዮች በፍጥነት እልባት እንዲሰጣቸው የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ አሳሰቡ፡፡ አቶ ርስቱ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በእንጦጦ የስነ ጥበብ ማዕከል የተዘጋጀውን የቨርቹዋል ኤግዚቢሽን ጎበኙ Melaku Gedif Oct 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በእንጦጦ የስነ ጥበብ ማዕከል የተዘጋጀውን የቨርቹዋል ኤግዚቢሽን ጎበኙ። ኤግዚቢሽኑ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን በቨርቹዋል ያስጎበኛል። ይህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Melaku Gedif Oct 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከጥቅምት 4 ቀን እስከ 10 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 99 ነጥብ 2 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች…