የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ከፊታችን ህዳር 1 ቀን ጀምሮ ይሰጣል Melaku Gedif Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ከህዳር 1 ቀን 2015 ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እንደሚሰጥ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በወሳኝ ኩነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱ ከግብ እንዲደርስ መንግስት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ Melaku Gedif Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ ከግብ እንዲደርስ መንግስት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑት÷ የጦርነትና ግጭቶች መቋጫው ዘላቂ ሰላምን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ የሰላም ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና መሰረት የሚጥል መሆኑን ገለጸች Melaku Gedif Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የፌዴራል መንግስትና ህወሓት የተፈራረሙት የሰላም ስምምነት ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና መሰረት የሚጥል መሆኑን ገለጸች። የሩሲያ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ባወጣው መግለጫ ÷ በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በአፋር ክልል ተካሄደ Melaku Gedif Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ መርሐ ግብር በአፋር ክልል ተካሂዷል፡፡ መርሐ ግብሩ “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል ነው በተለያዩ ዝግጅቶች የተካሄደው፡፡ በመርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በሐረሪ ክልል ተካሄደ Melaku Gedif Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በሐረሪ ክልል ተካሂዷል፡፡ የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በኦሮሚያ ክልል ተካሄደ Melaku Gedif Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቢሮዎች በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሳቢያ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተዘክሯል፡፡ የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ከኮቲዲቯር ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ከኮቲዲቯር ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቶቹ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና ኮቲዲቯር መካከል በተለያዩ ዘርፎች ላለው ጠንካራ ትብብር እውቅና ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል-ሙሳ ፋኪ ማህማት Melaku Gedif Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ ማህማት ሕብረቱ የኢትዮጵያ መንግስትና ህወሓት ለደረሱበት የሰላም ስምምነት ዘላቂነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቁ። ኮሚሽነሩ በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ሲካሄድ በነበረው የሰላም ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በመከላከያ ሚኒስቴር እየተዘከረ ነው Melaku Gedif Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ በመከላከያ ሚኒስቴር እየተዘከረ ነው። የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ "መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ መርሐ ግብር በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ህወሓት በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ መርሐ ግብር በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር መካሄድ ጀምሯል፡፡ የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ "መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ…