ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች Melaku Gedif Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሁለት ተጨማሪ የአጭር ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤሎችን በዛሬው ዕለት አስወንጭፋለች፡፡ ፒዮንግያንግ ÷አሜሪካ ተዋጊ ወታደሮቿን እና የጦር ተሸካሚ መርከቧን በኮሪያ ልሳነ ምድር በድጋሚ ማሰማራቷን ተከትሎ ነው የአጭር ርቀት ባላስቲክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ሲገቡ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ከሩሲያ፣ ቻይና፣ ህንድ እና ጣሊያን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማች Melaku Gedif Oct 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ከሩሲያ፣ ቻይና፣ ህንድ፣ ጣሊያን፣ ሲንጋፖር፣ ካሜሩን እና ሶማሊያ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ የትራንስፖት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በካናዳ እየተካሄደ በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት 49 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት 49 ሚሊየን ብር የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጀዋር ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊዊጅ አስረክበዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ማሪታይም አካዳሚ ለ20ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው Melaku Gedif Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ማሪታይም አካዳሚ ለ20ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ ተመራቂዎቹ በኤሌክትሪካል ቴክኒካል ካዴት የትምህርት ዘርፍ ሲከታተሉ የቆዩ መሆናቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱርክ “አጊያን” ነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ የሚገኙ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Melaku Gedif Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ ኢዝሚር ከተማ በሚገኘው “አጊያን” ነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ የሚገኙ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ አህጉር አንድነት እንዲጠናከር ኢትዮጵያ በቀዳሚነት እየተጫወተች ያለውን ሃላፊነት ታስቀጥላለች – ቢቂላ ሁሪሳ Melaku Gedif Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ አህጉር አንድነት እንዲጠናከር ኢትዮጵያ በቀዳሚነት እየተጫወተች ያለውን ሚና እንደምታስቀጥል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ። አዲስ አበባ በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ወሎ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ41 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ41 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተሰበሰበ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የፖሊዮ መከላከያ ክትባት የመስጠት ዘመቻ ተጀመረ Melaku Gedif Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በህወሓት የሽብር ቡድን ወረራ ውስጥ በነበሩ 11 ወረዳዎች የፖሊዮ መከላከያ ክትባት የመስጠት ዘመቻ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። የፖሊዮ ክትባት መርሐ ግብሩ ለአራት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ÷ ዕድሜያቸው ከአምስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከምባታጠምባሮ እና ሀላባ ዞኖች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከምባታ ጠምባሮ እና የሀላባ ዞኖች ለመከላከያ ሰራዊት የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ አሸባሪው ህወሓት የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ በግንባር እየተዋጋ ለሚገኘው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የከምባታ ጠምባሮ ዞን ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት…