የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የህንድ ስትራቴጂካዊ አጋርነት በትብብር መስኮች እንደሚጠናከር ተገለፀ Melaku Gedif Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ ፣ኤስያ እና ፓስፊክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል አምባሳደር ገበየሁ ጋንጋ ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል አምባሳደር ቡኒት ኩንዳል ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓላት በስኬት እንዲጠናቀቁ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ Melaku Gedif Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሰሞኑ የተካሄዱትን ህዝባዊ በዓላት ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን በተላበሰ መልኩ እንዲከበሩ ከፍተኛ ሚና ላበረከቱት የፀጥታ አካላት፣ የሃይማኖት ተቋማትና አባ ገዳዎች እውቅና እና ምስጋና ሰጠ፡፡ በእውቅናና ምስጋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብረተሰቡ የአደባባይ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ ላበረከተው አስተዋጽዖ የጋራ ግብረ ኃይሉ አመሰገነ Melaku Gedif Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረተሰቡ በየአካባቢው የተከበሩ በዓላት ያለምንም ችግር እንዲጠናቀቁ ላበረከተው ጉልህ አስተዋጽዖ የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ምስጋና አቅርቧል፡፡ የጋራ ግብረ ሃይሉ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷መላው ኅብረተሰብ ከጸጥታና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የሚከሰተውን የጎርፍ አደጋ በዘላቂነት ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው -ኢ/ር አይሻ መሀመድ Melaku Gedif Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በየዓመቱ የሚከሰተውን የጎርፍ አደጋ በዘላቂነትና በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ እንደሚገኝ የመስኖና ቆላማ አከባቢዎች ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ገለጹ። በክልሉ የተከሰተውን የጎርፍ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአደባባይ በዓላት ላይ ሁከት በመቀስቀስ ወደ ሀገራዊ ቀውስ እንዲሸጋገር ሲያሴሩ የነበሩ 166 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስቀል የደመራ ሥነስርዓት እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በቢሾፍቱ በተከበረው የኢሬቻ በዓል ላይ የሽብር ተግባር በመፈጸም ሀገራዊ ቀውስ እንዲፈጠር በህቡዕ ሲያሴሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የጸጥታና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በመጀመሪያው ዙር አሸናፊው ያልተለየበት የብራዚል ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ወደ 2ኛ ዙር ተሸጋግሯል Melaku Gedif Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ዙር አሸናፊው ያልተለየበት የብራዚል ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ወደ ሁለተኛ ዙር መሸጋገሩን የሀገሪቱ ምርጫ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በብራዚል 11 ዕጩዎች የተሳተፉበት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በትናንትናው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን፣ ኢትዮጵያዊ አንድነትንና ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ሊከበር ይገባል- አባ ገዳዎች Melaku Gedif Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን፣ ኢትዮጵያዊ አንድነትንና ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር አባገዳዎች ጥሪ አቀረቡ። የቱለማ አባገዳና የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት ፀሐፊ ጎበና ሆላ እንዲሁም የጉጂ አባገዳና የኦሮሞ…
Uncategorized የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ጤና ቢሮ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ለጤና ተቋማት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ጤና ቢሮ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ በክልሉ ለሚገኙ ጤና ተቋማት ድጋፍ አድርጓል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ እንዳሉት÷ የተደረገው ድጋፍ በክልሉ ያለው የጤና አገልግሎት በተለይም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ Melaku Gedif Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የግድያ፣ የውንብድና እና የዘረፋ ወንጀልን ሲፈጽሙ የነበሩ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለፀ። የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በንፁሃን ዜጎች ላይ ሦስት(3) የግድያ፣…