Fana: At a Speed of Life!

ህወሓት ሕፃናትን ለውትድርና ሲያሰልፍ የባይደን አስተዳደር ዝምታን በመምረጡ ተወቀሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሕፃናትን ለውትደርና ሲያሰልፍ እና በጦር ጋሻነት ሲጠቀም ከማውገዝ ይልቅ በዝምታ በማለፉ ወቀሳ ቀረበበት።   በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ታዋቂው…

የባህር ኃይልን ለማዘመን የሚሠጡ ስልጠናዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ባህር ኃይል ለማዘመን ከሀገር ውጭ እና በሀገር ውስጥ የሚሠጡ ስልጠናዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ በብላቴ…

በሰበታ ከተማ የተለያዩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሊገቡ የነበሩ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ፡፡   ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ መነሻቸው ጋምቤላ ከተማ መሆኑን በሰበታ ፖሊስ መምሪያ የአካባቢ ደህንነት መረጋገጥ ምክትል ዳይሬክተር…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ታንዛንያ አቀና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ወደ ታንዛንያ አቅንቷል፡፡ ዋልያዎቹ በአገር ውስጥ ሊግ የሚገኙ ተጫዋቾች ብቻ በሚሳተፉበት የአፍሪካ እግር ኳስ ሻምፒዮና (ቻን)  ጨዋታ ከሩዋንዳ አቻቸው ጋር  የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ነው  …

ምርጫ ቦርድ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ ባቀረቡት የሕዝበ ውሣኔ ማደራጀት ጥያቄ ላይ ውሣኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዴሬሽን ምክር ቤት ላቀረበው የሕዝበ ውሣኔ ማደራጀት ጥያቄ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስፈልገውን የጊዜ ታሳቢ ያደረገ የጊዜ ሰሌዳ እንደሚያሳውቅ ገለጸ፡፡ ቦርዱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷…

አምባሳደር ተሾመ ከቻይና-አፍሪካ ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና-አፍሪካ ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት እና በተቋሙ የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሊ ሺንፈንግ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡   አምባሳደር ተሾመ በኢትዮጵያ በሰሜኑ…

አገልግሎቱ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሳሳቱ መረጃዎችን የሚለቁ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላይ የተሳሳቱ መረጃዎችን በመልቀቅ ተማሪዎች የስነ ልቦና ጫና እንዲደርስባቸው የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳሰበ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ…

ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የ5 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ በግጭትና ድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል የ5 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡   የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ በኢትዮጵያ…

መንግስት በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ ሀገራዊ ስጋቶች ቀንሰዋል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በተለያዩ አካባቢዎች በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ ሀገራዊ ስጋቶች መቀነሳቸውን የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ተናገሩ፡፡ በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር እና ልማት ተመራማሪው ዶክተር መሀመድ አሊ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

የዑጋንዳ ከፍተኛ ልዑክ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኘው የዑጋንዳ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎብኝቷል፡፡   የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ ÷ ለልዑካን ቡድኑ…