Fana: At a Speed of Life!

ከ82 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ82 ነጥብ 7ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡   ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል 76 ሚሊየን 535 ሺህ ብር የገቢ ኮንትሮባንድ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ ባካሄደው መደበኛ ጉባዔው፥ በተለያዩ ክልለዊና አገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በስፋት…

መንግስት ያስተላለፈው የሰላም ውሳኔ ተቀባይነት ያለው እርምጃ መሆኑን የተለያዩ አገራት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ አገራት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማሳለጥ ይቻል ዘንድ ግጭት ለማቆም መወሰኑን አድንቀዋል።   አውስትራሊያ፥የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች አስፈላጊውን የሰብዓዊ…

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት የአውሮፓ ህብረት ድጋፉን አዘገየብን ሲሉ ወቀሳ አሰሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ዩክሬንን ለመረዳት ዘግይተዋል ሲሉ የዩክሬኑ ፕሬዚደንት ቭሎዶሚር ዘነልስኪ ቅሬታቸውን ገለጹ፡፡ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት መደበኛ ስብሰባቸውን በብራስልስ ባካሄዱበት ወቅት ምዕራባውያን ሀገራት ለዩክሬን የጦር…

ሩሲያ የነዳጅ ዘይት ምርቷን በሩብል ወይም በቢት ኮይን ልትሸጥ እንደምትችል ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ወደ ውጭ የምትልከውን የነዳጅ እና የጋዝ ምርት የአገር ውስጥ መገበያያ በሆነው ሩብል ወይም በቢት ኮይን ልትሸጥ እንደምትችል አስታውቃለች፡፡ በሩሲያ ፓርላማ የኢነርጅ ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ፓቬል ዛቫልኒ እንደገለጹት÷የአሁን ላይ በአገሪቱ…

ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው በመመለስ በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት በትኩረት ይሰራል- የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው በመመለስ በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት በጥብቅ የሚሰራ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባልና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በትግራይ ክልል ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ 30 ቶን የምግብ ነክ ቁሳቁስ እርዳታ ላከች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚውል ተጨማሪ 30 ቶን የምግብ ነክ ቁሳቁስ መላኳን አስታውቃለች፡፡   አገሪቱ የላከችው ተጨማሪ የምግብ እርዳታ በትግራይ ክልል የሚገኙ 5 ሺህ 700…

የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰብዓዊነት ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑን የአውሮፓ ህብረት አደነቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ መንግሥት ሰብዓዊ ድጋፍ የሚሹ ዜጎችን ተደራሽ ለማድረግ ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑን እንደሚደግፍ ገለጸ፡፡ ህብረቱ ጉዳዩን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሁፍ÷ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው…

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለ3 ወራት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪንና ተከራዮችን ማስወጣትን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለሚቀጥሉት ሶስት ወራት መራዘሙ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዜጎችን ጥያቄና አገራዊ ሁኔታን ከግምት ውስጥ በማስገባት ከዚህ በፊት…

ከንቲባ አዳነች በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የጓሮ አትክልት ንቅናቄን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ "ምግባችን ከጓሮዋችን" በሚል መሪ ቃል የጓሮ አትክልት ልማት ንቅናቄን በይፋ አስጀምረዋል፡፡   በአንድ አርሶ አደር ማሳ በመገኘት የጓሮ አትክልት…