የሀገር ውስጥ ዜና በግብርና ምርት ዘርፍ የተሰጠው የደላላነት ፈቃድ ተሰረዘ Melaku Gedif Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርና ምርቶች ዘርፍ የተሰጠው የደላላነት ፈቃድ ሙሉ በሙሉ ተሰርዟል አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ÷ በዘርፉ ምንም አይነት እሴት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው እቃዎች የሚሸጡበት የገበያ ማዕከል በፒያሳ… Melaku Gedif Jun 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው እቃዎች የሚሸጡበት በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የገበያ ማዕከል ግንባታ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አሉ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በፒያሳ መልሶ ማልማት እየተገነባ የሚገኘውን አራዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የልማት አጀንዳዎች ከብሔራዊ እቅዶች ጋር ተጣጥመው እየተተገበሩ ነው Melaku Gedif Jun 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ የልማት አጀንዳዎችን ከብሔራዊ እቅዶች ጋር አጣምራ መተግበሯን አጠናክራ ትቀጥላለች አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፡፡ ላላፉት ሦስት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ የግምገማ ማህበር 25ኛ ዓመት የምስረታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአእምሯዊ ንብረት ምዝገባ ሥርዓትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jun 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃና ምዝገባ ሥርዓትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን፡፡ የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤሊያስ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የአእምሯዊ ንብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለሕጻናት ሁለንተናዊ እድገት በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Jun 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕጻናት ሁለንተናዊ እድገት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የአፍሪካ የሕጻናት ጥበቃ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው። ከንቲባ አዳነች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲዎችን ሕጋዊ ተፎካካሪዎች በማድረግ ዴሞክራሲያዊ ከባቢን ለመፍጠር በትኩረት ተሰርቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jun 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፓርቲዎችን ተቃዋሚ አድርጎ ከመመልከት ሕጋዊ ተፎካካሪዎች አድርጎ በማስተናገድ ዴሞክራሲያዊ ከባቢን ለመፍጠር አበክረን ሰርተናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን የተጀመረውን የሻይ ቅጠል ልማት ማጠናከር ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Melaku Gedif Jun 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን የተጀመረውን የሻይ ቅጠል ልማት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ እየተከናወነ የሚገኘውን የሻይ ቅጠል ልማት ተመልክተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥበብ ባለሙያዎች በችግር ጊዜ የሀገርን ጥቅም ሊያስቀድሙ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jun 17, 2025 0 የጥበብ ባለሙያዎች በችግር ጊዜ የሀገርን ጥቅም ሊያስቀድሙ ይገባል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በችግር ጊዜ ከግል ጥቅም ይልቅ ለሀገር ጥቅም የተሳተፉ የጥበብ ባለሙያዎች ስማቸው ምንጊዜም በወርቅ አሻራ ተጽፎ ይኖራል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር…
ቢዝነስ በተኪ ምርቶች ለሚሰማሩ ሥራ ፈጣሪዎች የፋይናንስ አቅርቦት ለማሟላት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jun 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተኪ ምርቶች ለሚሰማሩ እና አዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦችን ለሚተገብሩ ሥራ ፈጣሪዎች የፋይናንስ አቅርቦትን ለማሟላት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፡፡ የባንኩ ም/ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ዋቄ እንዳሉት÷ ተቋሙ በተለያዩ ዘርፎች ለሚሰማሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩ ሕዝብን በላቀ ብቃትና ቁርጠኝነት ለማገልገል መዘጋጀት አለበት – አቶ ሙስጠፌ Melaku Gedif Jun 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየደረጃው ያለ አመራር ሕዝብን በላቀ ብቃትና ቁርጠኝነት ለማገልገል ከመቼውም ጊዜ በላይ መዘጋጀት አለበት አሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በአፍሪካ አመራር ልቀት አካዳሚ…