Fana: At a Speed of Life!

የሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያው ዙር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ፍጻሜያቸውን ያገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ የምድበ ጨዋታዎች ዛሬ ፍጻሚያቸውን ሲያገኙ ማንቼስተር ሲቲ ከውድድሩ ላለመሰናበት የሚያደርገው ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ማንቼስተር ሲቲ በኢቲሃድ ስታዲዬም ክለብ ብሩጅን የሚያስተናግድ ሲሆን…

ጣልያን ለኢትዮጵያ የ585 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችውን የዲጅታል ሽግግርና ፈጠራ መሰረት ያደረገ የኢኮኖሚ እድገት እውን ማድረግ የሚያስችል ከጣልያን መንግሥት የ585 ሚሊየን ብር ድጋፍ አግኝታለች። የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የጣልያን የከፍተኛ ትምህርት…

ማህበሩ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰብዓዊነት ት/ቤት ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የሰብዓዊነት ት/ቤት መክፈቱን ይፋ አድርጓል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ…

ፌደራል ፖሊስ በምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ባለው 26ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የጎብኚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ከጨመረባቸው ሀገራት ቀዳሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የጎብኚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ከጨመረባቸው ሀገራት ቀዳሚ መሆኗ ተገልጿል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ቱሪዝም ዘርፍ እንዳስታወቀው÷ኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተጎዳውን የቱሪዝም ዘርፍ…

ሩሲያ የካንሰር መከላከያ ክትባት ሙከራ ልታካሂድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ የካንሰር መከላከያ ክትባት ሙከራ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት አጋማሽ ላይ እንደምታካሂድ አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ ተመራማሪዎች ለበርካታ ዓመታት ሁሉንም የካንሰር ዓይነቶች ለመከላከል የሚውል ክትባት ለዓለም ለማበርከት ሲሰሩ መቆየታቸው…

 17 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መድሃኒቶች ተሰራጩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 17 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መድሃኒቶች መሰራጨታቸውን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታውቋል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አብዱልቃድር ገልገሎ እንዳሉት÷የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ…

ምክር ቤቱ ሁለት የብድር ስምምነት አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ም/ቤቱ በልዩ ስብሰባው በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለፋይናንስ ዘርፍ ማጠናከሪያ የሚውል የብድር ስምምነትን ለማጽደቅ…

በሐረሪ ክልል ለ41 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 41 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጥቷል፡፡ የክልሉ የኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ሃላፊ አቶ እስማኤል ዩሱፍ÷ በግማሽ ዓመቱ በከተማ…

በተስፋ ብርሃን ምገባ ከ36 ሺህ በላይ ዜጎች ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች የሚቀርበውን የምገባ አገልግሎት ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። የከተማ አስተዳደሩ ምገባ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሽታዬ መሃመድ እንዳሉት÷ በአዲስ አበባ ከሚተገበሩ ሰው…