የሀገር ውስጥ ዜና ከእንጦጦ ፓርክ የመብራት ገመዶችን የሰረቁ እስከ 23 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ Melaku Gedif Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ከእንጦጦ ፓርክ የመብራት ገመዶችን በመቁረጥ የስርቆት ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች እስከ 23 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወሰነ። ችሎቱ የግራ ቀኝ ማስረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊነት ብያኔዉ የተሻለ ዓልሞ የላቀ ማሳካት ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊነት ብያኔው የተሻለ ዓልሞ የላቀ ማሳካት ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ በዛሬው ዕለት በሀገር አቀፍ ደረጃ በስኬት የተጠናቀቀውን የአንድ ጀንበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ሚናው ከፍተኛ ነው – ቢልለኔ ስዩም Melaku Gedif Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ለታዳሽ ሃይል መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል አሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሴክሪታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም፡፡ ቢልለኔ ስዩም ባስተላለፉት መልዕክት÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ ዐሻራ የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ዕድገት ዘላቂ እንዲሆን ያስችላል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ዕድገት ዘላቂ እንዲሆን ያስችላል አሉ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አመራሮች፣ የም/ቤቱ ጽ/ቤት አመራሮች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የቱሪዝም ዘርፉን የስበት አቅም ያሳድጋል – ሰላማዊት ካሳ Melaku Gedif Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የቱሪዝም ዘርፉን ይበልጥ ለማሳደግ ጉልህ ሚና ይጫወታል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ ሰላማዊት ካሳ በሸገር ከተማ አስተዳደር ኩራ ጂዳ ክ/ከተማ በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ችግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ አደጋዎችን በመቋቋም ረገድ አርአያ የሚሆን ሥራ እያከናወነች ነው – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በጅግጅጋ ከተማ ችግኝ ተክለዋል፡፡ አቶ አደም በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Jul 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በጅማ ከተማ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ባለፉት ዓመታት በተከናወነ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጨባጭ ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የቀዳማይ ልጅነት ዕድገት ፕሮግራምን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማይ ልጅነት ዕድገት ፕሮግራምን ዋነኛ የትውልድ እና የሀገር ግንባታ ምሶሶ አድርገን በስፋት እየሰራን ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ሎጎ ፋውንዴሽን በክሊንተን ኸልዝ አክሰስ ኢንሼቲቭ በኩል የሕጻናትን የፈጠራና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዩኤንዲፒ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊ እና የዩኤንዲፒ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የተባበሩት መንግሥታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች በሞጆ የዶሮ እርባታ ማዕከልን ጎበኙ Melaku Gedif Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች በሞጆ የዶሮ እርባታ እና ዶሮ ማቀነባበሪያ ማዕከላትን ጎብኝተዋል፡፡ የጉባዔው ተሳታፊዎች በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የምግብ ዋስትናን እና ሥርዓተ ምግብን…