Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባን ዲጂታል፣ ዘመናዊና ምቹ ከተማ ለማድረግ …

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የሚሰጡ አገልግሎቶች ዘመኑን የዋጁ፣ ፍትሃዊና ቀልጣፋ እንዲሆኑ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የከተማ አስተዳደሩ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አዋሌ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመዲናዋ የሚሰጡ የመንግስት…

በቴሌ ብር ከ4 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቴሌ ብር መተግበሪያ እስካሁን ከ4 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተፈጽሟል አሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፡፡ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷…

ኢትዮ ቴሌኮም 162 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 162 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም በበጀት ዓመቱ…

49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በሩሲያ ምስራቃዊ ክፍል አሙር ግዛት ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ደብዛው የጠፋው አውሮፕላኑ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ 43 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ እንደነበር የአሙር ግዛት…

በድሬዳዋ ለአረንጓዴ አሻራ 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኝ ለተከላ ዝግጁ ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ፣ የደን ልማትና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 3 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለተከላ ዝግጁ ተደርጓል አለ፡፡ የባለስልጣኑ የደን ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ማስረሻ ይመር…

ሊቨርፑል ሁጎ ኢኪቲኬን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል ሁጎ ኢኪቲኬን ከኢንትራ ፍራንክፈርት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የ23 ዓመቱ ፈረንሳዊ የፊት መስመር ተጫዋች በሊቨርፑል ለስድስት ዓመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡ ሊቨርፑል ለተጫዋቹ ዝውውር 69 ሚሊየን ፓውንድ እና…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 51 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት ከመኸር አዝመራ 51 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ በወልቂጤ ከተማ እየተካሔደ ነው፡፡…

ራሽፎርድ ባርሴሎናን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ማርከስ ራሽፎርድን በውሰት ውል ከማንቼስተር ዩናይትድ አስፈርሟል፡፡ በዚህ መሰረትም ማርከስ ራሽፎርድ ለአንድ የውድድር ዓመት በውሰት ውል በባርሴሎና ቆይታ ይኖረዋል፡፡ ባርሴሎና በውሰት ውሉ ላይ የተቀመጠውን የመግዛት…

የሐረሪ ክልል ለሚያከናውናቸው ሥራዎች ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን – የክልሉ ተወላጆች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ተወላጆች የክልሉ መንግስት ለሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ፡፡ በነገው ዕለት በሚጀመረው የክልሉ 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ወደ ክልሉ የገቡ የሐረሪ ተወላጆች በክልሉ…

ማሰልጠኛ ማዕከሉ ከብልጽግና ጉዟችን ጋር አብሮ የሚራመድ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የቢሾፍቱ ማሰልጠኛ ማዕከል ከብልጽግና ጉዟችን ጋር አብሮ የሚራመድ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የማሰልጠኛ ማዕከሉን የግንባታ ፕሮጀክቶች፣ የስልጠና…