Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ጃፓን የሩዝ ምርት ልማትን ማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጃፓን የኢትዮጵያን የሩዝ ምርት ዘርፍ ማዘመን የሚያስችል የ375 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ተፈራርመዋል።…

በአዲስ አበባና አከባቢው ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማንኛውንም ድሮን ለማብረር ፈቃድ አይሰጥም – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ እና አከባቢው ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማንኛውንም ድሮን ለማብረር ፍቃድ አይሰጥም አለ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የድሮንና ሌሎች ተመሳሳይ በራሪ አካላት አጠቃቀምን…

የጋምቤላ ክልል ም/ቤት የክልሉ መንግሥት የአስፈፃሚ አካላትን ሹመት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ የቀረበውን የክልሉ መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ሹመት አፅድቋል። በዚህም መሰረት፦ 1.ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር)፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የከተማና…

የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለቀጣናው የኃይል ፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬንያ መንግሥት በዛሬው ዕለት የተጀመረው የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ለቀጣናው የኃይል ፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በኬንያ የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት…

የዜጎችን ተጠቃሚነት ያሳደገው ሰው ተኮር ልማት፡ ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራችን ኢትዮጵያ በቅርብ ዓመታት ውስጥ በተከናወኑ አጠቃላይ የልማትና የማሕበራዊ አገልግሎት ሥራዎች የመደመር መንግሥት ትኩረት ከሰጠባቸው ጉዳዮች ዋነኛው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውንና ተጋላጭ የሆኑ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ሕይወት ማሻሻል ነው።…

ህንድና ኢትዮጵያ በተለያዩ ወታደራዊ ትብብሮች ዙርያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤንም ሲ)ህንድና ኢትዮጵያ በተለያዩ ወታደራዊ ትብብሮች ዙርያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር እና የህንድ መከላከያ ሚኒስቴር 2ኛውን የመከላከያ የጋራ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ጉባዔው የሁለቱን ሀገራት…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የምክትል ከንቲባ ማዕረግ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤንም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ ያቀረቧቸው አራት ሹመቶች አጽድቋል። በዚህም የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የቀድሞ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማዋ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ወ/ሮ አዳነች አቤቤን በድጋሚ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አድርጎ መርጧል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተጣለባቸውን ኃላፊነት በቅንነት እና በታታሪነት ለመፈፀም ቃለ መኃላ ፈጽመዋል፡፡…

የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት የመንግሥት ምስረታና የ4ኛ ዙር የመክፈቻ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደር መንግሥት ምስረታና 4ኛ ዙር የመክፈቻ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ወክለው የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ተሳትፈዋል፡፡…

የኢሬቻ በዓል ለሁሉም ክፍት የሆነ ዓለም አቀፋዊ መድረክ ነው – አቶ ኃይሉ አዱኛ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሬቻ በዓል በመልክ፣ በሀይማኖት፣ በቋንቋም ሆነ በማንነት ልዩነት የማያደርግና ለሁሉም ክፍት የሆነ ዓለም አቀፋዊ መድረክ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ፡፡ መስከረም 23 እና 24 ቀን 2019 ዓ.ም…