በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የዜጎችን ሕይወት የሚያሻሽል ዘላቂ መሠረት ተጥሏል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የዜጎችን ሕይወት የሚያሻሽሉ ዘላቂ መሠረቶች እየተጣሉ ይገኛሉ አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)።
የኢትዮጵያ የሳይንስ፣ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ የ50 ዓመታት ጉዞንና የቀጣይ አቅጣጫዎችን…