Fana: At a Speed of Life!

የአምራች ኢንዱስትሪውን የገበያ ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለውን የግብዓት አቅርቦት እና የገበያ እጥረት ችግር ለመፍታት የሚያስችል ስምምነት ከጅቲኤስ ኃ/የተ/የግል ድርጅት ጋር ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የአምራች ኢንዱስትሪውን የግብዓት…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛንዚባር ገባ

አዲስ አበባ፣ጥር 13፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛንዚባር መግባቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ከታንዛኒያ አቻው ጋር ለሚያደርገው የ2022 ዓለም ዋንጫ የ4ኛው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ከረፋዱ 4 ሰዓት ከአዲስ…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የህወሓት የሽብር ቡድን አሁንም ትንኮሳውን መቀጠሉን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ክልላዊ ዳይሬክር ሚካኤል ጆን ደንፎርድን ጋር ተወያዩ ። በውይይቱ ወቅትም የህወሓት የሽብር ቡድን በአፋር እና አማራ ክልሎች በፈጸመው ወረራ በርካታ…

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመሠረታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እንዲኖር ያደርጋል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመሠረታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እንዲኖር ያደርጋል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ በሕገ መንግሥቱ መሠረት የኢትዮጵያ አገራዊ…

ዳያስፖራው ማኅበረሰብ ለሀገሩ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ዲኘሎማሲ ሠላምና ልማት ላይ የሚኖራቸው ሚና እና በጎንደር ከተማ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡ አውደ ጥናቱ በጎንደር ዩንቨርስቲና…

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዳማ ከተማ ተጀመረ። በግምገማው ላይ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሚያ ብልጽግና…

በጋምቤላ ክልል ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ጥቃት ማድረሳቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው በመግባት ጥቃት ማድረሳቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቡላ ኡቦንግ በሰጡት መግለጫ÷ በጋምቤላ ክልል በአሁኑ…

ቻይና ለኢትዮጵያ 2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶዝ የኮቪድ 19 ክትባት ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና ለኢትዮጵያ 2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶዝ የኮቪድ 19 ክትባት ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ፈረመች። በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛዎ ዚዩሃን እና የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ የድጋፍ ስምምነቱን ተፈራርመዋል።…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአፍሪካ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ውድድር ላይ የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አበረታቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአፍሪካ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ውድድር ላይ የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አባላትን በአካል በመገኘት አበረታቱ። ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በምታስተናግደው 11ኛው የአፍሪካ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ…

ኢራን፣ ሩሲያ እና ቻይና የጋራ የባህር ኃይል ልምምድ ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን፣ የሩስያ እና የቻይና ባህር ሃይሎች በህንድ ውቅያኖስ ላይ ሰፊ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ነገ ሊጀምሩ ነው፡፡ "ማሬን ሴኩሪቲ ቤልት 2022" የተሰኘው የሀገራቱ የባህር ሃይል ልምምድ ዓላማ የአለም አቀፍ የባህር ንግድ…