Fana: At a Speed of Life!

ዳያስፖራዎች ጦርነቱ የተካሄደባቸውን አካባቢዎች ለመጎብኘት ሰመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ጥሪ የተቀበሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጦርነቱ የተካሄደባቸውን አካባቢዎች ለመጎብኘት ሰመራ ገብተዋል። በኢትዮጵያ ዳያስፓራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሀመድ ኢድሪስ የሚመራው ቡድን ከዳያስፓራዎቹ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲያካሄዱት የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለሶስት ቀናት ሲያካሄዱት የነበረው ውይይት የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቅቋል። በውይይቱ ከድህረ-ጦርነት በኋላ…

‘ስለ ኢትዮጵያ’ የፎቶ ግራፍ አውደ ርዕይ ከነገ ጀምሮ ለእይታ ይበቃል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ‘ስለ ኢትዮጵያ’ በሚል ርዕስ ያዘጋጀው የፎቶ ግራፍ አውደ ርዕይ ከነገ ጀምሮ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ለእይታ ይበቃል። አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ አገርን ለማዳን ያደረጉትን ተጋድሎ…

ለልደት በዓል ወደ ቅዱስ ላልይበላ የሚመጡ እንግዶችን በተሳካ መንገድ ለማስተናገድ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የልደት በዓልን በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ ለሚያከበሩ እንግዶች መስተንግዶውን የተሳካ ለማድረግ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የላልይበላ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ታላቁን በዓል ለማክበር ዝግጅት አድርጎ እንግዶችን…

መላው ኢትዮጵያውያን በሽብር ቡድኑ የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት መረባረብ አለባቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው ኢትዮጵያውያን በመተባበር አሸባሪው ህወሃትን በመመከት ያስገኙትን ስኬት በቡድኑ የወደሙ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት እንዲረባረቡ ተጠየቀ። የብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ…

ኮሚሽነር ለሊሴ በኢትዮጵያ የኮርያ አምባሳደር ጋር በኢንቨስትመንት ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የኮርያ አምባሳደር ጋር በተለያዩ የኢንቨስትመንት አጃንዳዎች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት ለኮርያ ባለሀብቶች በጋራ የማስተዋወቅ ስራ እና…

ወደ አገር ቤት የገባ የዳያስፖራ ቡድን በወራሪው ኃይል የተጎዱ አካባቢዎችን ለመመልከት ወደ አፋርና አማራ ክልሎች አቀና

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናት አገር ጥሪን ተከትሎ ወደ አገር ቤት የገባ የዳያስፖራ ቡድን በአሸባሪው ህወሃት ወረራ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመመልከት ወደ አፋርና አማራ ክልሎች አቅንቷል። ከውጭ አገራት የገቡ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን…

የቁም እንስሳት ግብይት ችግሮችን ሊፈታ የሚችል ፖሊሲ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቁም እንስሳት ግብይት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል ፖሊሲ መዘጋጀቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በቁም እንስሳት ግብይትና ወጪ ንግድ ላይ ባሉ ችግሮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት…

በወልዲያ አካባቢ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ አካባቢ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 30 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉ አልባሳት እና ሌሎችም ቁሳቁሶችን ያካተተ ሲሆን ፥ ድጋፉን ያደረገው  የጉሙሩክ ኮሚሽን መሆኑም ተመላክቷል። ድጋፉ የተበረከተው…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡ ከዚህ ቀደም በተፈጠረው የአሰራር ክፍተት ምክንያት ከኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚነት ታግደው የቆዩት ወይዘሮ ሶፍያ አልማሙን…