የአማራ ምሁራን መማክርት ያሰባሰበውን ከ 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ምሁራን መማክርት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ነዋሪዎች ያሰባሰበውን ድጋፍ በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ተፈናቅለው ደሴ ለተጠለሉ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።
መማክርቱ ከነዋሪው ያሰባሰበውን ከ 1 ነጥብ 9 ሚሊየን…