Fana: At a Speed of Life!

ዩኒቨርሲቲዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማበልጸግ ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ለመፍጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩኒቨርሲቲዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማበልጸግ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል መፍጠር እንዲችሉ እየተሰራ ነው አለ የትምህርት ሚኒስቴር፡፡ ወሎ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ፣ በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትና በልዕለ ህክምና ካምፓስ የተገነቡ ተግባር ተኮር…

የሕዝቡን የመረጃ ፍላጎት ለማሟላት መረጃን ማዘመን ይገባል – እናትዓለም መለስ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን የመረጃ ፍላጎት ለማሟላት መረጃን ማዘመንና ዘመናዊ ዳታ መጠቀም ይገባል አሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለስ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የፌዴራል ተቋማት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የጋራ…

የኮሪደር ልማቱ የጀጎል ቅርስን ከአደጋ በመታደግ ለጎብኚዎች ምቹ አድርጓል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማቱ የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስን ከአደጋ በመታደግ ለነዋሪዎችና ለጎብኚዎች ምቹ አድርጓል አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በ4ኛው ዙር የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ መልሶ ማልማት የተከናወኑ ከ9 ኪ.ሜ…

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 37 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 37 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስትርና መሐመድ እድሪስ ባስተላለፉት…

በዴራ እና ኢትያ ከተሞች የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ዴራ እና ኢትያ ከተሞች የተገነቡ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራ ጀመረ። የዞኑ አስተዳዳሪ ኢብራሂም ከድር በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ በዞኑ በሚገኙ ሌሎች ከተሞችም አገልግሎቱን ለማስፋፋት እየተሰራ…

የተሰጠን ኃላፊነት በእውነት፣ በትጋት እና በቅንነት በማገልገል ህዝባችንን እንክሳለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሰጠን ኃላፊነት በእውነት፣ በትጋት እና በቅንነት በማገልገል ህዝባችንን እንክሳለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የከተማችን ባለሀብቶች ፓርቲያችን…

በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት የኪራይ ዋጋ ተመን ከሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ ይተገበራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤት የኪራይ ዋጋን ለመተመን የተጠናው ጥናት ግኝት ከሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ2019 ዓ.ም የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መወሰኛ ጥናት…

የፈተና ስርቆትን የሚጠየፍ ትውልድ ለመፍጠር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል – ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) የፈተና ስርቆትን የሚጠየፍ ትውልድ በመፍጠር ሂደት ውስጥ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል አሉ። ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 በበይነ መረብና በወረቀት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን…

በአፋር ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል የ2018 የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ÷ የአፋር መሬት ማንኛውንም ዓይነት እጽዋት…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ልዩ ስብሰባ የተለያዩ የብድርና ድጋፍ ስምምነት አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር ጋር የተፈረሙ ሶስት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነት አዋጆችን አጸደቀ፡፡ 6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ነው የብድር…