Fana: At a Speed of Life!

የኮሪደር ልማቱ በህዝብ ተሳትፎ ልማትን በፍጥነትና በጥራት ማከናወን እንደሚቻል ማሳያ ነው – ወ/ሮ ሎሚ በዶ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በህዝብ ተሳትፎ ልማትን በፍጥነትና በጥራት ማከናወን እንደሚቻል ጥሩ ልምድና ተሞክሮ የተገኘበት መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ም/ አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴት ኮከስ አባላት የአዲስ…

996 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 996 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከል 20 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…

በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በክልሉ የሚስተዋለውን የወባ ሥርጭት መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ  በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የአማራ ክልል…

እስራኤል በሁቲ አማጺያን ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሰሜናዊ የመን በሚንቀሳቀሱ የሁቲ አማጺያን ላይ የተቀናጀ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች፡፡ ጥቃቱ አማጺያኑ ቀደም ሲል በቴል-አቪቭ የፈጸሙትን የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ተከትሎ የተወሰደ አጸፋዊ እርምጃ ነው ተብሏል፡፡…

አቶ ጥላሁን በዓለም አቀፍ የወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኮሪያ ቡሳን እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ከ30 በላይ ሀገራት የተሳተፉበት ፎረሙ በቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት፣ በሰው ሃይል ልማት እንዲሁም…

የሞሮኮ ምክትል ኢታማዦር ሹም የኮማንዶ አየር ወለድ ትምህርት ቤትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ ምክትል ኢታማዦር ሹም ሜጀር ጀኔራል አዚዝ እድሪስ የተመራ ልዑክ በኮማንዶ አየር ወለድ ዕዝ የአየር ወለድ ትምህርት ቤትን ጎብኝቷል። በማዕከሉ የአመራር ትምህርት ቤት አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ሰማኸኝ ሃይሉ÷ስለ አየር ወለድ ትምህርት ቤቱ…

የኢትዮጵያ ግሪን ኢኮኖሚ ዕድገትን ለማሳካት የአረንጓዴ ዐሻራ ወሳኝ ነው- በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግሪን ኢኮኖሚ ዕድገትን ለማሳካት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የሚኒስቴሩና ተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች በአይሲቲ  ፓርክ የአረንጓዴ…

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በመዲናዋ ወንጀልን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ስራ ተከናውኗል-  የአዲስ አበባ ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በመዲናዋ ፖሊስ ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የጸረ-ሰላም ኃይሎችን ሴራ በማክሸፍና ወንጀልን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ስራ ማከናወኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ገለጹ። ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው÷ የአዲስ አበባ…

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እክል የተለያዩ ተቋማት ስራቸው መደናቀፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ባጋጠመ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እክል የተለያዩ አየር መንገዶች፣ ባንኮችና መገናኛ ብዙሃን ስራቸው መደናቀፉን የቢቢሲ ዘገባ አመለከተ። የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እክሉ በተለያዩ አየር መንገዶች በረራ እንዳይካሄድ ያስገደደ ሲሆን፤…

አቶ አገኘሁ ተሻገር በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል ። አፈ ጉባኤው በዚህ ወቅት ÷ በሀገሪቱ ባላለፉት አመታት  በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ትልቅ…