የሀገር ውስጥ ዜና በ76 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የተገነባው የፌዴራል ፖሊስ አቪዬሽን መኖሪያ ካምፕ ተመረቀ Mikias Ayele Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ76 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አቪዬሽን ፖሊስ መምሪያ መኖሪያ ካምፕ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ የመኖሪያ ካምፑ ግንባታ ሙሉ ወጪ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደተሸፈነ ተመላክቷል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የ86 ነጥብ 18 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች Mikias Ayele Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና የህዝብ ፈንድ (ዩኤንኤፍፒኤ) ጋር የ86 ነጥብ 18 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከዩኒሴፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በክሪሚያ ግዛት 33 የዩክሬን ድሮኖች መጣሏን አስታወቀች Mikias Ayele Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በክሪሚያ ግዛት 33 የዩክሬን ድሮኖችን መትታ መጣሏን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው÷ ድሮኖቹ የተመቱት በክሪሚያ ግዛት ወደ ጥቁር ባህር ሲንቀሳቀሱ የሩሲያ አየር ሀይል በፈጸመው ጥቃት ተመትተው ወድቀዋል፡፡…
ስፓርት ሉካ ሞድሪች ለተጨማሪ አንድ ዓመት ውሉን አራዘመ Mikias Ayele Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪያል ማድሪዱ አማካይ ሉካ ሞድሪች በሳንትያጎ ቤርናቢዩ ለተጨማሪ አንድ ዓመት የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል፡፡ በፈረንጆቹ 2012 ከእንግሊዙ ቶተንሃም ሆትስፐርስ ሪያል ማድሪድን የተቀላቀለው የ38 ዓመቱ ክሮሺያዊው አማካይ ሉካ ሞድሪች፤ ለ12…
የሀገር ውስጥ ዜና በታች አርማጭሆ ወረዳ 7 ሺህ 500 የክላሸ ጥይት ተያዘ Mikias Ayele Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አንድ ክፍለጦር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ 7 ሺህ 500 የክላሸ ጥይት መያዙን አስታወቀ፡፡ የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ግርማ መሃመድ÷ ህገ ወጥ ጥይቱ ከሳንጃ ከተማ ሰጋሎ ወደ ተባለ አካባቢ ሲጓጓዝ መያዙን…
ስፓርት አርጀንቲናውያን ተጫዋቾች በፈረንሳይ ተጫዋቾች ላይ የሰነዘሩት የዘረኝት ጥቃት ከፍተኛ ቁጣ አስነሳ Mikias Ayele Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች የዘር ሐረጋቸው ከአፍሪካ የሚመዘዝ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ላይ ያነጣጠረ የዘረኝነት ዘፈን ሲዘፍኑ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ትስስር ገፆች ከተሰራጨ በኋላ ከፍተኛ ቁጣ አስነስቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ግሪክ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከግሪክ ውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር አሌክሳንድራ ፓፓዶፖሎ ጋር በአቴንስ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ አምባሳደር ምስጋኑ መንግስት ሀገራዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የወሰዳቸውን አዎንታዊ እርምጃዎች…
ስፓርት አንሄል ዲ ማሪያ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ራሱን አገለለ Mikias Ayele Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀቲናዊው የክንፍ መሥመር ተጫዋች አንሄል ዲ ማሪያ ከደቡብ አሜሪካ ሀገራት ዋንጫ (ኮፓ አሜሪካ) ድል ማግስት ከብሄራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ ባለፈው ህዳር ወር ከኮፓ አሜሪካ ውድድር ፍፃሜ በኋላ ከብሄራዊ ቡድኑ እንደሚለያይ አስታውቆ…
ጤና ከግሎባል ፈንድ በተገኘ ድጋፍ ስኬታማ በሽታዎችን የመከላከል እና የመቆጣጠር ተግባራት ተከናውኗል ተባለ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግሎባል ፈንድ በተገኘ 453 ሚልየን ዶላር የቲቢ፣ የኤች አይ ቪ፣ የወባ በሽታዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር እንዲሁም የጤና ስርአትን በማጠናከር ረገድ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በበሽታ መከላከል ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ዘመን ተሻጋሪ የሀገር ሃብት መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ለቱሪዝም ዘርፉ ትልቅ ተስፋ የሰነቀ ዘመን ተሻጋሪ የሀገር ሃብት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት…