Fana: At a Speed of Life!

11 የፖለቲካ ፓርዎች አንድ ጥምር ሀገር አቀፍ ፓርቲ መሰረቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርጫ ቦርድ የተመዘገቡ 11 የተለያዩ የፖለቲካ ፓርዎች አንድ ጥምር ሀገር አቀፍ ፓርቲ መስርተዋል፡፡ ጥምር ፓርቲ የመሰረቱት አገው ለፍትሕና ዴሞክራሲ፣ አገው ብሔራዊ ሸንጎ፣ ትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የዶንጋ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ሞቻ…

ለአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ አስከሬን የክብር ሽኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ አስከሬን የክብር ሽኝት መርሐ ግብር በብሔራዊ ቴአትር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሽኝት መርሐ ግብሩ ላይ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ የስራ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎች ተገኝተዋል። የአርቲስቱን ስራዎች…

ማንቸስተር ሲቲ ዎልቭስን 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ከሜዳው ውጪ የተጫወተው ማንቸስተር ሲቲ ዎልቭስን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በተደረገው ጨዋታ ሃላንድ ሁለት ግቦችን ሲስቆጥር ሬይንደርስ እና ቼርኪ ቀሪ ግቦችን…

በፖላንድ ሲለሲያ ዳይመንድ ሊግ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) በፖላንድ ሲለሲያ ዳይመንድ ሊግ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አምስተኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዘገብ አሸንፋለች። አትሌቷ ተቃናቃኟን ኬኒያዊቷ ቢያትሪስ ቼቤት በፍጹም የበላይነት በመቅድም ነው በቀዳሚነት ውድድሩን…

አስቶን ቪላ እና ኒውካስል ዩናይትድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር አስቶን ቪላ እና ኒውካስል ዩናይትድ ያለምንም ግብ አቻ ተለያዩ፡፡ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ አስቶን ቪላ በሜዳው ቪላፓርክ ኒውካስልን አስተናግዷል። በጨዋታው ኤዝሪ ኮንሳ በሰራው ጥፋት…

የዩክሬን ፕሬዚዳንት በነጩ ቤተ መንግስት ከትራምፕ ጋር ዳግም ሊገናኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትናንት ዓለም በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ውይይት ያለ በቂ ስምምነት ተቋጭቷል። የሁለቱ መሪዎች የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት እልባት ያገኝ ዘንድ የጎላ አስተዋጽኦ ይኖረዋል…

የዑለማዎች ምርጫ ሀይማኖታዊ አስተምህሮቱን ጠብቆ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አብዱልአዚዝ ኢብራሒም (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተካሄደው የዑለማዎች ምርጫ ሀይማኖታዊ አስተምህሮቱን ጠብቆ ተከናውኗል አሉ፡፡ ሰብሳቢው ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ ምርጫው የበረከት…

5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደማቁ እና አጓጊው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃውያን ውድድር በነገው ዕለትም ቀጥሎ ይካሄዳል። ባለፈው ሳምንት በአንድ የተገናኙት የሁለቱ ምድብ ተወዳዳሪዎች ሰባት ሆነው የፍፃሜ መዳረሻ ውድድራቸውን ነገ ሲያካሂዱ፤ ኤፍሬም…

ቻይና እና ህንድ ተቋርጦ የቆየን የአውሮፕላን በረራ ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና እና ህንድ መካከል ለአምስት ዓመት ተቋርጦ የቆየው የአውሮፕላን ቀጥታ በረራ ወደ ተለያዩ መዳረሻ ከተሞች ይጀምራል። ውሳኔው በዓለማችን ብዙ ህዝብ ያላቸው ቻይና እና ህንድ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው እና የኢኮኖሚ ትብብራቸው እያደገ መምጣቱን…

ሺ ጂንፒንግ የደቡባዊ ሀገራት ጥቅማቸውን ለማስከበር በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ታዳጊ የደቡባዊ ሀገራት ዓለም አቀፋዊ ፍትሃዊነትን በማስፈን ጥቅማቸውን ለማስከበር በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ከብራዚሉ አቻቸው ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር የሀገራቱን ሁለትዮሽ ግንኙነትና ትብብር…