Fana: At a Speed of Life!

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የህብረተሰቡን የመረዳዳት እሴቶች ተቋማዊ ያደርጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የህብረተሰቡን የመተሳሰብና የመረዳዳት እሴቶች ተቋማዊ የሚያደርግ ነው አሉ። የክልሉ የዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ…

የጌደብ ወንዝ ድልድይ ለተሽከርካሪ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደብረ ማርቆስ - ባሕርዳር በሚወስደው መንገድ የሚገኘው የጌደብ ወንዝ ድልድይ  ለተሽከርካሪ ክፍት  ተደርጓል አለ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፡፡ አስተዳደሩ ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ በጎርፍ ጉዳት ደርሶበት የነበረውን የጌደብ ወንዝ…

 ያለውን ፀጋ አሟጦ በመጠቀም ከድህነት ለመውጣት መትጋት ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ያለውን ፀጋ አሟጦ መጠቀም በሚያስችል ስትራቴጂ በመመራት ከድህነት ለመውጣት መትጋት ይገባል አሉ። የክልሉ የ25 ዓመት አሻጋሪ የዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ እና የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ለስምንት…

በአንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል። አደጋው የደረሰው 19 ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከደብረብርሀን ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሲጓዝ የነበረ በተለምዶ ሀይሩፍ በሚል የሚታወቀው አነስተኛ…

ከኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች የወጡ ቅርሶችን ለማስመለስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች የወጡ ቅርሶችን ለማስመለስ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታውቋል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕ) እንዳሉት፥ በተለያዩ ተቋማትና ግለሰቦች እጅ የሚገኙ ቅርሶችን…

የ2026 የዓለም ዋንጫ ዕጣ ድልድል በዋሽንግተን ዲሲ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ2026 የዓለም ዋንጫ ዕጣ ድልድል በፈረንጆቹ ታህሳስ 5 ቀን 2025 በዋሽንግተን ዲሲ ይከናወናል አሉ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን ሲያስታውቁ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (ፊፋ) ፕሬዚዳንት ጂያኒ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው 5ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ስብሰባ በቀረቡ ሁለት አጀንዳዎች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በመጀመሪያ አጀንዳው በኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ውስጥ በመንግስትና የግል አጋርነት…

ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ላልይበላ፣ ቆቦ እና ሰቆጣ ከተሞችን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ጎብኚዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

የትሪሊየን ዶላር ገበያዎች እና የንቁ ዜጋ ሚና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን የተለያዩ ሀሽታጎችን በመጠቀም ለሀገራቸው አምበሳደር መሆን ይጠበቅባቸዋል። ዓለም አቀፍ የጥናት ተቋማት በፈረንጆቹ 2030 በዓለም አቀፍ ደረጃ የቱሪዝም፣ የፋሽን ኢንዱስትሪ፣ የስብሰባ መስተንግዶ እና የባህላዊ ምግቦች ጉብኝት የ1…

ለብሔራዊ መግባባት የምሁራን አስተዋጽኦ …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ምሁራን ለብሔራዊ መግባባት የበኩላቸውን አስዋጽኦ ማድረግ ይገባቸዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ ኮሚሽኑ "የምሁራን ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ" በሚል ርእሰ ጉዳይ በአማራ ክልል ከሚገኙ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተወከሉ…