ጤና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ለኦቶና ሆስፒታል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Mikias Ayele Aug 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል (ኦቶና ሆስፒታል) ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የአርባ ምንጭ፣ ዲላ እና ጂንካ ዩኒቨርሲቲዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጠው ሁሉም ባለድርሻዎች በጋራ ሲሰሩ ነው – አቶ መሀመድ እድሪስ Mikias Ayele Aug 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጠው የጸጥታ አካላትን ጨምሮ ሁሉም ባለድርሻዎች በጋራ ሲሰሩ ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር በተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ ችግሮች ወደ ግጭት ሳይሻገሩ ለማስቀረት ያለመ የውይይት መድረክ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በጋራ ተጠቃሚነት መርሕ ላይ የተመሠረተ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Mikias Ayele Aug 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በጋራ ተጠቃሚነት መርሕ ላይ የተመሠረተ ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ፡፡ ሚኒስትሩ ከቱርክሜኒስታን ፓርላማ ሊቀመንበር (ሜጅሊስ) ዱንያጎዘል ጉልማኖቫ ጋር በባህር በር ትብብር ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ7 ሺህ በላይ መምህራን የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው Mikias Ayele Aug 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ7 ሺህ 471 መምህራን የክረምት ልዩ የመምህራንና የትምህርት አመራር አቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትልና የመምህራን እና ትምህርት ዘርፍ ኃላፊ ታምራት ይገዙ (ዶ/ር) ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የቀድሞ ም/ዋና ዳይሬክተር በእስራት ተቀጡ Mikias Ayele Aug 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታምሩ ግንበቶ በፈፀሙት ስልጣንን ያለ አግባብ መገልገል ወንጀል ጥፋተኛ ሆነዉ በመገኘታቸዉ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ፡፡ የቅጣት ዉሳኔዉን ያሳለፍዉ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሞስኮ የገቡት የዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ… Mikias Ayele Aug 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ዙሪያ ለመምከር ሞስኮ ገብተዋል፡፡ ልዩ መልዕክተኛው በሞስኮ ቩንኮቮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሩሲያ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ…
ጤና ትኩረት የሚሻው የሚዛን ቴፒ ማስተማሪያ ሆስፒታል ደም እጥረት Mikias Ayele Aug 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዛን ቴፒ ማስተማሪያ ሆስፒታል ባጋጠመው የደም እጥረት ምክንያት ለደንበኞች ተገቢውን ህክምና ለመስጠት አልቻልኩም አለ፡፡ ሆስፒታሉ ለቤንች ሸኮ እና አጎራባች ዞኖች እንዲሁም ከጋምቤላ ክልል ለሚመጡ ታካሚዎች አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል የጋራ ጥረት ያስፈልጋል Mikias Ayele Aug 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው የመነገድና በሕገወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር የማሻገር ወንጀሎችን ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት ሁሉም ባለድርሻ አካላት በጋራ ሊሰሩ ይገባል አለ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ፡፡ ቢሮው በሰው የመነገድ፥ በሕገወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር የማሻገርና…
ስፓርት የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ ካራቴ ፌደሬሽኖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Aug 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ የካራቴ ፌዴሬሽኖች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ ካራቴ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሙሉነህ ጎሳዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን የካራቴ ስፖርት ባለሙያዎች የሙያ እድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን በማረጋጋት ለቀጣዩ ትውልድ በማስተላለፍ ሂደት ውስጥ የሐይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው- ቀሲስ ታጋይ ታደለ Mikias Ayele Aug 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገርን በማረጋጋት ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ በሚደረገው ጥረት የሐይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው አሉ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ዋና ጸሃፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ፡፡ 4ኛው ሃገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ''ሐይማኖት ለሰላም፣…