Fana: At a Speed of Life!

የገጠር ኮሪደር ልማት የአርሶ አደሩን የኑሮ ሁኔታ እያሻሻለ ነው – ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር ልማት ስራ የአርሶ አደሩን የኑሮ ሁኔታ እያሻሻለ ነው አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን በሲዳማ ክልል ዳራ ወረዳ በገጠር ኮሪደር ልማት ያስገነባቸውን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የዓለም የሴቶች ቀን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ( ማርች 8 ) ሲከበር የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሴቶች ብቻ የሚመራ በረራ በማድረግ ቀኑን ያከብራል። ይሄ የአየር መንገዱ ተግባር በእንቅስቃሴው ሁሉ ሴቶች ጠንካራ ተሳትፎ እንዳላቸው ያሳያል። የዘንድሮው…

 ሴቶች በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ የብልፅግና ጉዞ የበኩላቸውን እያበረከቱ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴቶች በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ የብልፅግና እና የእኩልነት ጉዞ ላይ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እያበረከቱ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ…

 የ”ምርጫዬ” መተግበሪያ አጠቃቀም …

“ምርጫዬ” የተሰኘውን የመራጮች መመዝገቢያ መተግበሪያ ከPlay Store / APP Store በማውረድ በስልክዎ ላይ ይጫኑ፣ በስልክዎ ላይ ከተጫኑ ዝርዝር መተግበሪያዎች ውስጥ “ምርጫዬ” የሚለውን መተግበሪያ ይክፈቱ፣ በመቀጠልም ከተከፈተው የ“ምርጫዬ” መተግበሪያ ላይ…

ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው  

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) ‘የሴቶች ድምጽ  ለእኩልነትና ለበለጸገች ኢትዮጵያ’ በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። በዓለም ለ115ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለው በዓሉ ባለፉት 50…

10 ሺህ 934 እጩዎች በምርጫ ለመወዳደር ቀርበዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተመዘገቡ 47 ፓርቲዎች 10 ሺህ 934 እጩዎች በምርጫ ለመወዳደር ቀርበዋል አለ፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ ከነገ የካቲት 28 ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የመራጮች ምዝገባ…

ኢትዮጵያ በፈተናዎች ጸንታ የቆመችው በሠራዊታችን ተጋድሎ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈተናዎች ጸንታ የቆመችው በማይበገረው የሠራዊታችን ተጋድሎ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጃንሜዳ አካባቢ በቅርቡ የተመረቀውን የመከላከያ ሠራዊት ሙዚየም ከጎበኙ በኋላ በማህበራዊ…

በተለምዶ አጠራሩ ‘ሿሿ’ በሚል የሚታወቀውን የውንብድና ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚኒ ባስ ታክሲ በመጠቀም በተለምዶ አጠራሩ ‘ሿሿ’ በሚል የሚታወቀውን የውንብድና ወንጀል የፈጸሙ አራት ግለሰቦች ከ7 እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጥተዋል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ነው የቅጣት…

የብልጽግና ፓርቲ የልማት ኢኒሼቲቮች የህዝቡን ተጠቃሚነት እያረጋገጡ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት አመራሮች እና ሠራተኞች በፓርቲው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ዙሪያ ተወያይተዋል። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ በወቅቱ እንዳሉት÷ ባለፉት ወራት በተሰሩ ጠንካራ…