ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ ሀዋይ ግዛት በከሰተው ሰደድ እሳት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 67 ደረሰ Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሀዋይ ግዛት በተከሰተው የሰደድ እሳት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ67 ማለፉ ተዘግቧል፡፡ በታሪክ እጅግ አስከፊ በተባለው በዚህ ሰደድ እሳት አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ከታወቁት ሰዎች በተጨማሪ ከ100 በላይ ሰዎች የገቡበት ባለመታወቁ የሟቾች…
የሀገር ውስጥ ዜና የብላቴ ኮማንዶ እና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት ኮማንዶዎችን እያስመረቀ ነው Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብላቴ ኮማንዶ እና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል የተለያዩ አስቸጋሪ መሰናክሎችን ማለፍን እንዲሁም ፈጥኖ መድረስን ለሚጠይቁ ተልዕኮዎች ጠንካራ ስልጠና የወሰዱ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮማንዶዎችን ዛሬ እያስመረቀ ነው። የምርቃት መርሐግብሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ቀጀላ መርዳሳ በሐረር ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ ስራን አስጀመሩ Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ በሐረር ከተማ በመገኘት የክረምት በጎ ፈቃድ ስራን አስጀምረዋል። በዚህ ወቅት የአቅደ ደካማ መኖሪያ ቤቶች እድሳትን ያስጀመሩ ሲሆን፥ የችግኝ ተከላ መርሐግብርም ተካሄዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ቪንሰንት ቢሩታን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የሁለትዮሽና የባለ ብዙ ወገን ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጸጥታ ችግር በተከሰተባቸው የአማራ ከልል አካባቢዎች የተቋማት እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት እየተመለሰ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Mikias Ayele Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ችግር በተከሰተባቸው የአማራ ከልል አካባቢዎች የአገልግሎቶች ሰጪ ተቋማት እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት እየተመለሰ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ…
ስፓርት ሊቨርፑል ሞይሰስ ካይሴዶን በከፍተኛ የዝውውር ገንዘብ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደረሰ Mikias Ayele Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቨርፑል ኤኳዶራዊውን የመሃል ክፍል ተጫዋች ሞይሰስ ካይሴዶን ከብራይተን በእንግሊዝ የዝውውር ታሪክ ክብረወሰን በሆነ ዋጋ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ሊቨርፑል ለካይሴዶ ዝውውር ለብራይተን 110 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍል…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ይጀመራል Mikias Ayele Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት በርንሌይ ከማንቼስተር ሲቲ በሚያደርጉት ጨዋታ ጅማሮውን ያደርጋል፡፡ በፕሪሚየርሊጉ መክፈቻ አዲስ አዳጊው በርንሌይ ከአምናው የሊጉ ሻምፒዮን ማንቼስተር ሲቲ ምሽት አራት ሰዓት ላይ ይጫወታል፡፡…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች ውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ Mikias Ayele Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የክለቦች የውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል። በዚህ መሠረት ፕሪሚየርሊጉ ኢትዮጵያ መድን ከባህርዳር ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ መስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጅማሮውን ያደርጋል፡፡ በመጀመሪያው ሳምንት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ኤል አሚን ሱውፍ በሶማሊያ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮችን አመሰገኑ Mikias Ayele Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ልዩ ተወካይ አምባሳደር መሃመድ ኤል-አሚን ሱውፍ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች ሶማሊያን ለማረጋጋት ላደረጉት አስተዋፅዖ አመስግነዋል፡፡ በሶማሊያ ባይደዋ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ግዳጃቸውን የፈፀሙ የኢትዮጵያ ወታደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ በጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢንቨስት ለማድረግ ተስማማ Mikias Ayele Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡና ማቀነባበር ላይ የሚሰማራ ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ የተሰኘ የቻይና ኩባንያ በጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢንቨስት ለማድረግ የሚያስቸለውን ስምምነት ዛሬ ፈርሟል፡፡ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን…