የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ጠዋት ከጠቅላይ ሚኒስትር ሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምቹና ማራኪ አካባቢን ለመፍጠር የሁሉም ድርሻ መሆን ያለበት የጽዳት ባህል … Mikias Ayele Jul 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ (ኢ/ር) ጽዳትን ባህል በማድረግ ምቹ እና ማራኪ አካባቢ መፍጠር የሁሉም ድርሻ መሆን አለበት አሉ። የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ በተገኙበት "ፅዳትን ባህል እናድርግ" በሚል መሪ…
ስፓርት ማርቲን ዙባሜንዲ አርሰናልን ተቀላቀለ Mikias Ayele Jul 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው ኢንተርናሽናል ማርቲን ዙቢሜንዲ በይፋ መድፈኞቹን ተቀላቅሏል። የ26 ዓመቱ ዙቢሜንዲ በ60 ሚሊየን ፓውንድ ነው ከስፔኑ ሪያል ሶሴዳድ የሰሜን ለንደኑን ክለብ የተቀላቀለው፡፡ በሪያል ሶሴዳድ ቤት ጠንካራ አቋሙን ማሳየት የቻለው ዙቢሜንዲ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢንተርፖል ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ከአፍሪካ ህብረት ጋር በትብብር ይሰራል Mikias Ayele Jul 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም (ኢንተርፖል) ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ከአፍሪካ ህብረት ጋር በትብብር እሰራለሁ አለ። የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ከኢንተርፖል ፕሬዚዳንት አህመድ ናስር አል ራይዚ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ስፓርት የስፖርቱን ከዋክብት ያስደነገጠው የዲያጎ ዦታ ድንገተኛ ህልፈት… Mikias Ayele Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች ዲያጎ ዦታ እና በወንድሙ ድንገተኛ ህልፈት በርካታ የስፖርቱ ከዋከብቶችና የዓለም የስፖርት ቤተሰቦች ሀዘናቸውን እየገለጹ ይገኛሉ፡፡ የብሔራዊ ቡድን አጋሩ ክርስቲያኖ ሮናልዶ፥ በተጫዋቹ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዞኑ በበልግ እርሻ በዘር ከተሸፈነው መሬት 8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል Mikias Ayele Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን በበልግ እርሻ በዘር ከተሸፈነው 368 ሺህ ሄክታር መሬት 8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል አለ የዞኑ ግብርና ጽህፈት ቤት። የኦሮሚያ ክልልርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ሀሳብን በምርጫ እንጂ በጠመንጃ ማሳካት አይቻልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ሀሳብን በምርጫ እንጂ በጠመንጃ ማሳካት አይቻልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ የሚከሰቱ ግጨቶችን በተመለከተ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ በግብርናው ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል አሉ የአፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በግብርናው ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ የካፒታል ገበያ የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶችን ለማጠናከር ድጋፍ አደረገ Mikias Ayele Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ መሠረተ ልማትን ለማጠናከር የሚውል የ400 ሺህ ዶላር ድጋፍ አፅድቋል፡፡ ድጋፉ በአፍሪካ ልማት ባንክ በሚተዳደረው ካፒታል ገበያ ልማት ትረስት ፈንድ በኩል ከተለያዩ ለጋሽ አካላት የተገኘ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Mikias Ayele Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል አለ። የሚኒስቴሩ የ2017 በጀት አመት አፈፃፀምን እንዲሁም የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን የሚገመግም መድረክ አካሂዷል፡፡ የከተማና…