Fana: At a Speed of Life!

የአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ በ5ኛው የኢትዮጵያ እና አልጄሪያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ሀደራ አበራ…

ማንቼስተር ሲቲ ከመመራት ተነስቶ ክሪስታል ፓላስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ 32ኛ ሳምንት ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከመመራት ተነስቶ ክሪስታል ፓላስን 5 ለ 2 አሸንፏል፡፡ በምሳ ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ክሬስታል ፓላስ በኤዜ እና ሪቻርድስ ግቦች 2 ለ 0 መምራት ቢችልም ኬቨን ዴብሮይን እና…

የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንትና ም/ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንትና የሴራሊዮን ቀዳማዊት እመቤት ፋቲማ ማዳ ባዮ (ዶ/ር) እና የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ም/ፕሬዚዳንትና የአንጎላ ቀዳማዊት እመቤት ኣና አፎንሳ ዲያስ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት…

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የተለያዩ ሹመትን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል  ርዕሰ መስተዳደር  ኦርዲን በድሪ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሠረት፦ አቶ ያሲን አብዱላሂ ………. የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ነባት መሀመድ…

ጸረ-ሽምቅ ውጊያን በበላይነት ለማጠናቀቅ ስትራቴጂያዊና አውዱን የሚረዳ አመራር መገንባት ያስፈልጋል- ሌ/ጄ  ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢ-መደበኛ ጦርነት እና ጸረ-ሽምቅ ውጊያን ለማከናወን ስትራቴጂያዊ እና አውዱን የሚረዳ አመራር መገንባት አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢ-መደበኛ ጦርነት እና ጸረ-ሽምቅ ውጊያን ለማከናወን ስትራቴጂያዊ እና አውዱን የሚረዳ…

የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የአለም ሻምፒዮና ማጣሪያ በስፔን ይደረጋል-ኮማንደር ስለሺ ስህን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያን በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለመወከል በስፔን ማላጋ የማጣሪያ ውድድር እንደሚደረግ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡ የፌዴሬሽኑፕሬዚዳንት ኮማንደር ስለሺ ስህን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ከ10 ሺህ…

አምራች ኢንዱስትሪዎች ውጤታማ እንዲሆኑ ድጋፍ ማድረግ ይገባል – ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች የበለጠ ውጤታማ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ ይገባል ሲሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ። የ2017 ዓ.ም የአምራች ኢንዱስትሪዎች አውደ ርዕይ "ከሸማችነት ወደ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ እንዲሁም አርሰናል ከብሬንትፎርድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ቀን 8 ሰዓት ከ30 በሚደረገው የሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ክሪስታል ፓላስን በሜዳው…

በኦሮሚያ ክልል ለ1 ነጥብ 9 ሚሊየን ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች ቋሚ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የኦሮሚያ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ም/ኃላፊ አቶ ዋሲሁን ጎልጋ እንደገለፁት÷በክልሉ በክህሎት የሚመራና ቀጣይነት ያለው…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል የመከላከያ ልዕልና እና የላቀ ብቃት ማሳያ ነው – አይሻ መሃመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የመከላከያ ልዕልና እና የላቀ ብቃት ማሳያ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሯ በኢፌዴሪ አየር ኃይል የመስክ ምልከታ ያደረጉ ሲሆን÷በዚህ ወቅትም ተቋሙ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች…