የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በትንሳኤ በዓል የምርት አቅርቦት አስተማማኝ እንዲሆን ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ Mikias Ayele Apr 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለትንሳኤ በዓል አስፈላጊ የሆኑ ምርቶች አቅርቦት አስተማማኝ እንዲሆን ዝግጅት መደረጉን የአስተዳደሩ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በሰጡት መግለጫ÷ ማህበረሰቡ ያለምንም የአቅርቦት ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከወርቅ ማዕድን ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ተገኘ Mikias Ayele Apr 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከወርቅ ማዕድን ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና እና ሠራተኞች ባለፉት 9 ወራት በተመዘገቡ ሀገራዊ አፈጻጸሞች ዙሪያ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎች ያለው የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ማደጉ ተገለጸ Mikias Ayele Apr 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በክልሎች መካከል ያለው የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ከፍ ማለቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ የሚኒስቴሩን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም አስመልክቶ ከተቋሙ አመራሮች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍራሽ ኃይሎችን እኩይ ተግባር በእውነትና በእውቀት መመከት ይገባል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Mikias Ayele Apr 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍራሽ ሀይሎችን እኩይ ተግባር በእውነትና በእውቀት መመከት ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የድህረ እውነት ዘመን በእውነትና በእውቀት በሚል መሪ ሃሳብ ለሲዳማ ክልል…
ስፓርት የፀረ አበረታች ቅመሞች ምርመራን ለማሳደግ እየሠራሁ ነው- ፌዴሬሽኑ Mikias Ayele Apr 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፀረ አበረታች ቅመሞች ላይ አሠራሩን ለማዘመን እና ምርመራዎችን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከዓለም አትሌቲክስ ጋር በመተባበር አትሌቶች ባሉበት ሆነው እንዲሁም በክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣች ነው- በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Mikias Ayele Apr 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ የጀመረችው ሪፎርም በዓለም አቀፍ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መመዘኛ የተሻለ ደረጃ ላይ እንድትገኝ ማስቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2017 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ የጅግጅጋ ኮሪደር ልማት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቅ መመሪያ ሰጡ Mikias Ayele Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በጅግጅጋ ከተማ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ዙሪያ ከተቋራጭ ድርጅቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች እና አጋር አካላትም ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቤላሩስ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር መከሩ Mikias Ayele Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከቤላሩስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ሪዚሄንኮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በወታደራዊ እና ጸጥታ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ማስፋትና ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጨቅላ ህጻናትና እናቶች ሞት ምጣኔን በመቀነስ ረገድ ተጨባጭ ለውጥ ተመዝግቧል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ Mikias Ayele Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት የጨቅላ ህጻናትና እናቶች ሞት ምጣኔን በመቀነስ ረገድ ተጨባጭ ለውጥ መመዝገቡን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የሦስተኛው ሩብ ዓመት…
ስፓርት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ Mikias Ayele Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 3:30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሳይመን ፒተር ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ…