የሀገር ውስጥ ዜና መራጮችና ዕጩዎች በኦንላይን መመዝገብ የሚችሉበት ሶፍትዌር ተዘጋጀ Mikias Ayele Jun 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ላይ መራጮችና ዕጩዎች ካሉበት ሆነው በኦንላይን መመዝገብ የሚችሉበት ሶፍትዌር ማበልፀጉን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በቴክኖሎጂ ታግዞ የመራጮችም ሆነ የዕጩ ተወዳዳሪዎችን ምዝገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትጥቅ ትግል የስልጣን ፍላጎትን ማሳካት የሚቻልበት ጊዜ አብቅቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jun 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትጥቅ ትግል የፖለቲካ ስልጣን ፍላጎትን ማሳካት የሚቻልበት ጊዜ አብቅቷል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ባለ አራት ክፍል ቃለ ምልልስ በክፍል አራት÷ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ግጭቶችና በሃይል ፍላጎትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ጋር በመዲናዋ ሁለንተናዊ ለውጦች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማምተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Jun 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኪነጥበብ ባለሞያዎች ጋር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለንተናዊ ለውጦች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማምተናል አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በአዲስ አበባ "ሀገር እና ጥበብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ሃሳብ ከተማ አቀፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያና ኢራን በሳተላይት ልማት በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Jun 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በሳተላይት ልማት እና በስፔስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ካዚም ጃላሊ ከሩሲያ የጠፈር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዲሜትሪ ባካኖቭ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀምበሪቾ ተራሮች የኢትዮጵያን የተፈጥሮና የባሕል ቅርስ የሚያሳዩ ተምሳሌቶች ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jun 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀምበሪቾ ተራሮች የኢትዮጵያን የተፈጥሮ እና የባሕል ቅርስ የሚያሳዩ ተምሳሌቶች ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሚገኙት አስደናቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ሕግና ሥርዓት የሰፈነባት ከተማ እንድትሆን የተከናወኑ ተግባራት ውጤት አምጥተዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Jun 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ሕግና ሥርዓት የሰፈነባት ከተማ እንድትሆን የተከናወኑ ተግባራት ውጤት አምጥተዋል አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በስድስተኛ ዙር 2 ሺህ 74 ፓራ ሚሊተሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም የቁንጅና ውድድር 2ኛ የወጣችው ሀሴት ደረጀ አቀባበል ተደረገላት Mikias Ayele Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕንድ ሃይድራባድ በተዘጋጀው የ'ሚስ ወርልድ' ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር 2ኛ የወጣችው ሞዴል ሀሴት ደረጀ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላታል፡፡ ለ72ኛ ጊዜ በተደረገው የቁንጅና ውድድር የ108 ሀገራት ተወዳዳሪዎች የተሳተፉ ሲሆን÷ ሀሴት በዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተወያዩ ነው Mikias Ayele Jun 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያደረጉ ነው። ፓርቲዎቹ ውይይት እያደረጉ ያሉት፤ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተግባር እና ኃላፊነትን በተመለከተ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥትና ሕዝብ ሀብትን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል መሥራት ይገባል Mikias Ayele Jun 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥትና ሕዝብ ሀብት ከብልሹ አሠራር ተጠብቆ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል መሥራት ያስፈልጋል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባዔ ሎሚ በዶ። 23ኛው የፌዴራል፣ የክልልና የፌዴራል ከተማ አሥተዳደሮች ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግዱ ማኅበረሰብ ለሀገራዊ ብልጽግና የሚያደርገውን ተሳትፎ ማጠናከር አለበት – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jun 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የንግዱ ማኅበረሰብ ለሀገራዊ ብልጽግና መረጋገጥ የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ፡፡ የፌደራል የንግዱ ማኅበረሰብ አካላት ሀገራዊ የምክክር መድረክ "ለሁለንተናዊ…