አፍሪካ አህጉራዊ ባህልና አካታችነትን መሰረት ያደረገ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ልትገነባ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ የሰው ሰራሽ አስተውሎትን አህጉራዊ ባህል እና አካታችነትን መሰረት ባደረገ መልኩ ልትገነባ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአፍሪካ ብልጽግና እና ትብብር” በሚል…